Hazim_JR

Hazim_JR Add me ገባ ገባ አቡ�

የተከካዉ ወይስ ያልተከካዉ😎
12/05/2026

የተከካዉ ወይስ ያልተከካዉ😎

09/05/2026

😋

የመሪ ጌታ ልጅ አብረን እንሁን ብላህ እንቢ ስትላት😎
08/05/2026

የመሪ ጌታ ልጅ አብረን እንሁን ብላህ እንቢ ስትላት😎

Coffee 🤙
28/04/2026

Coffee 🤙

27/04/2026
28/01/2025

_____ ፍ _ቅ _ ር _ን __

ፍቅርን ስፈልገው ቀናቶች አለፉ
ፈለኩት ፈለኩት ድካም ሆነ ትርፉ
አጋጣሚ ሆኖ ተደብቆ አየሁት
አላምን ስላልኩት ምክንያት ጠየኩት
ፍቅር አንተ ነህ ወይ? ብዬ ብጠይቀው
ምንም መልስ ሳይመልስ እንባ ተናነቀው
ግራ ገባኝና ባግራሞት አየሁት
ቆይ ፍቅር ደስታ ነው ሲባል ሰምቻለሁ
ታድያ ያንተ ለቅሶ ከየት የመጣ ነው?
ፍቅርም መለሰልኝ አይኑን መሬት ተክሎ
መናገር ጀመረ ቃላትን ቀጣጥሎ
ደስታማ ደስታ ነኝ ላወቀው ሚስጥሬን
ከደስታም በላይ ነኝ ከተረዱኝ እኔን
ያስለቀሰኝ ነገር ሆድ ሆዴን ያባሰው
በኔ ስም መነገድ መች አቆመና ሰው
አፈቀርኩሽ ብሎ ሲዋሻት በኔ ስም
ማሬ ውዴ ብላው ስቴድ ከድታው እሷም
በኔ ሲጫወቱ የሐሰት ጨዋታ
በኔ ሲባልጉ በኔ ስም ሲምታታ
በውሸት ዓለም ሆነው በኔ ስም ሲጠሩ
እንዴት አላነባ? ካልረባ ነገሩ
ብሎ መለሰልኝ ፍቅር በቀስታ
አንገቱን ሲያስደፋው የሐሰት ጨዋታ ::

#በፍቅር መቀለድ ይብቃ 🙄

Address

Dubai

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hazim_JR posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share