Wanaw Sports wear

Wanaw Sports wear Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wanaw Sports wear, Clothing (Brand), Addis Ababa, Ababa.

Wanaw Sportswear | Moving forward
🏃 Custom kits, elite teamwear, and sports fashion that moves you forward.
📞 Call our hotline 8289 to order, track, or ask anything.
📍HQ in Ethiopia | 🌍 Available nationwide
#ዋናው

በዚህ ክረምት ከዋናው ስፖርት ጋር አጋር ሆነው ፕሮፌሽናል ጥራት ያላቸውን ትጥቆች ሲሸምቱ ልዩ የአካዳሚ አቅርቦቶችን እና ቅናሾችን ያገኛሉ።🎽ከእያንዳንዱ ማልያ ጋር ነጻ ቢብሶች 🏃የልምምድ ማ...
11/07/2026

በዚህ ክረምት ከዋናው ስፖርት ጋር አጋር ሆነው ፕሮፌሽናል ጥራት ያላቸውን ትጥቆች ሲሸምቱ ልዩ የአካዳሚ አቅርቦቶችን እና ቅናሾችን ያገኛሉ።

🎽ከእያንዳንዱ ማልያ ጋር ነጻ ቢብሶች
🏃የልምምድ ማልያዎች
⚽️ የጨዋታ ማልያዎች
👕 የአሰልጣኝ ፖሎ ቲሸርቶች
🎁 ልዩ የአካዳሚ ስጦታዎች

ኑ የነገን ጀግና ዛሬ በጋራ እንገንባ!
8289 | +251901836858
🛒ወይም በቀጥታ👇 ይህን በመጫን ይዘዙ
https://t.me/m/c3rA-Dd9NWQ0

ማን ያሸንፋል? ትክክለኛ ውጤቱን ይገምቱ?🇫🇷ስፔን (tg://emoji?id=5465443440047171882)  Vs ቤልጂየም🇲🇦🔥የ2026ቱ የአለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ🔥 ⚠️ከመመለስዎ በፊ...
10/07/2026

ማን ያሸንፋል? ትክክለኛ ውጤቱን ይገምቱ?
🇫🇷ስፔን (tg://emoji?id=5465443440047171882) Vs ቤልጂየም🇲🇦
🔥የ2026ቱ የአለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ🔥

⚠️ከመመለስዎ በፊት ይሄንን የቴሌግራም ቻናል ፎሎ ማድረግና
⚠️ የዋናው ስፖርትን የፌስቡክ ገጽ መከተልዎን ያረጋግጡ!

👑ቀድመው ትክክለኛውን ውጤት እና አሸናፊውን ቡድን በትክክል ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 3 ሰዎች ጥራት ያላቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቲሸርቶችን እንሸልማለን።

ማን ያሸንፋል? ትክክለኛ ውጤቱን ይገምቱ?🇫🇷ፈረንሳይ  Vs ሞሮኮ🇲🇦🔥የ2026ቱ የአለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ🔥 ⚠️ከመመለስዎ በፊት ይሄንን የዋናው ስፖርትን የፌስቡክ ገጽ መከተልዎን ያረ...
09/07/2026

ማን ያሸንፋል? ትክክለኛ ውጤቱን ይገምቱ?
🇫🇷ፈረንሳይ Vs ሞሮኮ🇲🇦
🔥የ2026ቱ የአለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ🔥

⚠️ከመመለስዎ በፊት ይሄንን የዋናው ስፖርትን የፌስቡክ ገጽ መከተልዎን ያረጋግጡ!
https://web.facebook.com/wanawsportwear
⚠️የዋናው ስፖርትን የቴሌግራም ገጽ መከተልዎን ያረጋግጡ!
https://t.me/wanawsportwear

👑ቀድመው ትክክለኛውን ውጤት እና አሸናፊውን ቡድን በትክክል ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 3 ሰዎች ጥራት ያላቸው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቲሸርቶችን እንሸልማለን።

‎የሻምፒዮንነት ድላችንን በሻምፒዮን ቲሸርቶች ደምቀን እንድናከብር የሲዳማ ቡና እግረ ኳስ ክለብአዲስ አበባ ለምትገኙ ደንበኞች ከዋናው ስፖርት ጋር በመሆን ይዞላችሁ መቷል።📍አዲስ አበባ ስታዲ...
08/07/2026

‎የሻምፒዮንነት ድላችንን በሻምፒዮን ቲሸርቶች ደምቀን እንድናከብር የሲዳማ ቡና እግረ ኳስ ክለብአዲስ አበባ ለምትገኙ ደንበኞች ከዋናው ስፖርት ጋር በመሆን ይዞላችሁ መቷል።

📍አዲስ አበባ ስታዲየም ዙሪያ

👕 የሻምፒዮን ቲሸርት – 499 ብር
👕 የሻምፒዮን ፖሎ – በ599 ብር ይሸምቱ
ሮሪ ሲዳማ!

ክረምቱንም ምክንያት በማድረግ ዋናው ስፖርት ለአካዳሚ እና ፕሮጀክቶች ልዩ ፓኬጅ አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው!✅ጥራትና ምቾት ያላቸው የጨዋታ ማልያዎች✅ነፃ የአሰልጣኝ ፖሎዎች✅ኳስ እና ነጻ የል...
07/07/2026

ክረምቱንም ምክንያት በማድረግ ዋናው ስፖርት ለአካዳሚ እና ፕሮጀክቶች ልዩ ፓኬጅ አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው!
✅ጥራትና ምቾት ያላቸው የጨዋታ ማልያዎች
✅ነፃ የአሰልጣኝ ፖሎዎች
✅ኳስ እና ነጻ የልምምድ ቢብሶች አዘጋጅተንላችኋል
ኑ የነገን ጀግና ዛሬ በጋራ እንገንባ!
8289 | +251901836858
🛒ወይም በቀጥታ👇 ይህን በመጫን ይዘዙ
https://t.me/m/c3rA-Dd9NWQ0

06/07/2026

ከዋናው ስፖርት ጋር በመተባበር፤ የሲዳማ ቡና የክለቡ አውቶባስ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኖችን ኩራት፣ ወኔ እና ታሪክ ደማቅ አድርጎ የሚያንጸባርቅ አዲስ የሻምፒዮንነት መልክ ተላብሷል!

ለመላው የሲዳማ ቡና ቤተሰብ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!

​🏆 ሲዳማ ቡና – የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን!

ሲዳማ ቡና ሌላ ድል አሳክቷል! የሲዳማ ቡና ወጣት ቡድን የኢትዮጵያ ከ 20ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል። እንኳን ደስ አላችሁ
05/07/2026

ሲዳማ ቡና ሌላ ድል አሳክቷል!

የሲዳማ ቡና ወጣት ቡድን የኢትዮጵያ ከ 20ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል።

እንኳን ደስ አላችሁ

05/07/2026

ዋንጫው የሲዳማ ቡና ነው!
ደስታው ደግሞ የእያንዳንዱ ደጋፊ!

ሀዋሳን በሻምፒዮኑ ቲሸርት እናድምቃት። ዛሬውኑ ወደ ሀዋሳ ዩኒየን ህንፃ፣ 1ኛ ፎቅ ብቅ ይበሉና
👕 የሻምፒዮን ቲሸርት – በ700 ብር
👕 የሻምፒዮን ፖሎ – በ800 ብር ይሸምቱ
​
ሮሪ ሲዳማ!

#ሲዳማቡና #ሻምፒዮን #ሲዳማ #ሲዳማቡና #ዋናው #ዋናውስፖርት

የሲዳማ ታሪክ አዲስ አክሊል ደፍቷል! 🏆ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያን እግር ኳስ በክብር ተቆጣጥሯል፤ አሁን ደግሞ ለእያንዳንዱ ደጋፊ ይህንን የማይረሳ ታሪካዊ ስኬት አጥልቆ የሚደምቅበት ወርቃማ ድል...
05/07/2026

የሲዳማ ታሪክ አዲስ አክሊል ደፍቷል! 🏆

ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያን እግር ኳስ በክብር ተቆጣጥሯል፤ አሁን ደግሞ ለእያንዳንዱ ደጋፊ ይህንን የማይረሳ ታሪካዊ ስኬት አጥልቆ የሚደምቅበት ወርቃማ ድል የተጻፈበት ሻምፒዮን ቲሸርት አዘጋጅቷል።

📍 ሀዋሳ ዩኒየን ህንፃ፣ 1ኛ ፎቅ
👕 የሻምፒዮን ቲሸርት – 700 ብር
👕 የሻምፒዮን ፖሎ ቲሸርት – 800 ብር
ሮሪ ሲዳማ!

🔥የሲዳማ ቡና የዓመቱ ታላቅ የድል ጉዞ ለማድመቅ ክለቡ በሀዋሳ ሱቁ የሻምፒዮን ቲሸርቶችን ለደጋፊውች አቅርቧል! ታሪክ አዲስ ሻምፒዮን አግኝቷል!ፖሎ ቲሸርት፦ 799 ብርየሻምፒዮን ቲሸርት፦ 6...
04/07/2026

🔥የሲዳማ ቡና የዓመቱ ታላቅ የድል ጉዞ ለማድመቅ ክለቡ በሀዋሳ ሱቁ የሻምፒዮን ቲሸርቶችን ለደጋፊውች አቅርቧል!
ታሪክ አዲስ ሻምፒዮን አግኝቷል!

ፖሎ ቲሸርት፦ 799 ብር
የሻምፒዮን ቲሸርት፦ 699 ብር
📍 አድራሻ፦ ሀዋሳ አሮጌ መናህሪያ ዩኒየን ህንፃ፣ 1ኛ ፎቅ

#ሲዳማ #ሲዳማቡና #ዋናው #ዋናውስፖርት

Address

Addis Ababa
Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 12:30

Telephone

+251910851535

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wanaw Sports wear posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wanaw Sports wear:

Share