አያት ሪል እስቴት S.C

አያት ሪል እስቴት S.C Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አያት ሪል እስቴት S.C, Addis Ababa.

30/05/2025

አያት ሪል እስቴት ካዛንቺስ;ሲኤምሲ;መሪ እና አያት ሰይቶችን በ20% ቅናሽ ለሽያጭ አቅርቧል ‼️
እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
እንዲሁም ሱቆች ከ21-350 ካሬሜትሮችን
✍️ ቅድመ ክፍያ 10%
📹 (ከ490,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)

📍በግቢው ዙሪያ

➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ

📍የቤቶቹ እይታ

➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ

👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል

❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።

ለምዝገባ 📲 በ 0910706871
አሁኑ ይደውሉ

25/10/2024

ትልቅ እድል ከአያት
በብዙ የሚያተርፉበት አማራጭ
ኢትዮጵያ ውስጥ የብር የመግዛት አቅም ከዶላር አንፃር እንዲዳከም ሲደረግ እርስዎ የያዙት ዶላር ብዙ የመግዛት አቅም ተፈጠረለት ማለት አይደለም? በዛላይ ቤት የሚገዙት በብር ሲሆን ሊያውም አሁን ቅናሽ ተደርጎሎት ሲሆንስ
እስቲ በቀላሉ እንየው
ድሮ 3500 ዶላር በካሬ ይገዛው የነበረን ቤት በብር ምንዛሪ ሲገዙት 96,000 በካሬ ነበር የብር የመግዛት አቅም ሲዳክም 3500 ዶላር ማለት 374,500 በካሬ ይሆን ነበር ታድያ አያት ግን በ79,971 ብር በካሬ ሲያደርግሎት አሁን ነው እንጂ ቤት መግዛት

እስቲ አማራጩን እዩት
በCMC ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ ወሰን አካባቢ ባለው ትልቁ የአያት ሳይት፣ ዞን 2 አያት አደባባይ ባቡር ጣቢያ ጋር እና አያት ዞን 8 ክብር ደመና አካባቢ ባሉ ሳይቶች ግንባታቸው 85%-90% የደረሱ እና በ1ዓመት ከ6ወር ጊዜ ውስጥ የሚረከቡ እንዲሁም በ1ዓመት ከ6 ወር የሚጠናቀቅ ከ107 ካሬ ጀምሮ -145ካሬ ያሉትን በካሬ 79,971 ብር በ15% ቅድመ ክፍያ
የካሬ አማራጭ 107,115,120,127,138 እና 145 ካሬ ሆኖ ሁሉም በተለያየ ስፋት ያሉ ባለ 3 መኝታ ናቸው
ካሬ == ጠቅላላ ዋጋ == ቅድመ ክፍያ 15%
107 = 8,556,897 = 1,283,534.56
115 = 9,196,665 = 1,379,499.75
120 = 9,596,520 = 1,439,478.00
127 = 10,156,317 = 1,523,447.55
138 = 11,035,998 = 1,655,399.70
145 = 11,595,795 = 1,739,369.25

በመሪ ቁጥር 1 ሳይት ቤቶን በ3 ዓመት ይረከቡ
በመሪ ከፀሐይ ሪል ስቴት ወይም ስኩል ኦፍ ቱሞሮ አጠገብ የቀድሞ ተ/ብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ዋና መስሪያ ቤት ግቢ ላይ የሚገነባ
በካሬ 79,971 ብር

የካሬ አማራጭ
ካሬ = ጠቅላላ ዋጋ = ቅድመ ክፍያ 8%
60 = 4,798,260 = 383,860.80
70 = 5,597,970 = 447,837.60
100 = 7,997,100 = 639,768.00
130 = 10,396,230 = 831,698.40
150 = 11,995,650 = 959,652.00

በአያት ዞን3 ሳይት ቤቶን በ 3ዓመት ይረከቡ
በአያት ከለሚ ኩራ ክ/ከተማ ጎን ወይም ዙሪያሽ ሞል ፊት-ለፊት ከዋናው መንገድ በ50 ሜትር ላይ የሚገኝ! በካሬ 79,971 ብር
የካሬ አማራጭ
ካሬ = ጠቅላላ ዋጋ = ቅድመ ክፍያ 8
70 = 5,597,970 = 447,837.60
72 = 5,757,912 = 460,632.96
90 = 7,197,390 = 575,791.20
105 = 8,396,955 = 671,756.40
115 = 9,196,665 = 735,733.20
125 = 9,996,375 = 799,710.00
138 = 11,035,998 = 882,879.84
በዚህ እድልማ ይጠቀሙበት
+251910706871

   =>  ግንባታቸው 85% የተጠናቀቀ በCMC ሚካኤል እና በCMC አደባባይ፣ በአያት ዞን 2, 3 እና ዞን 8 ሳይቶቻችን ♻️  #ዋጋ ግንባታቸው 85% የተጠናቀቀ ከ79,971 እስከ 112,...
10/08/2024



=> ግንባታቸው 85% የተጠናቀቀ
በCMC ሚካኤል እና በCMC አደባባይ፣ በአያት ዞን 2, 3 እና ዞን 8 ሳይቶቻችን

♻️ #ዋጋ ግንባታቸው 85% የተጠናቀቀ ከ79,971 እስከ 112, 838 ብር በካሬ በከፊል እና በሙሉ ግንባታ አማራጭ!

♻️የዶላር_ምንዛሬ_እንዳያሳስብዎት ! ምክንያቱም የሽያጭ ብቻ ነው!

♻️ ከ447,837 ብር (8%ቅድመ ክፍያ) ጀምሮ !

♻️ ከ471,960 ብር (15% ቅድመ ክፍያ) ጀምሮ መግዛት ይችላሉ!

♻️ 112,500 ብር ከፍለው 51.38% ትርፍ (Devidend & Capital Gain) ያለው አዋጭ #አክሲዮን መግዛት ይችላሉ!

🎄 ባለ 1 ምኝታ 60ካሬ, 70ካሬ, 72ካሬ
🎄 ባለ 2 ምኝታ 72ካሬ እስከ 100ካሬ
🎄 ባለ 3 ምኝታ 90ካሬ, 105ካሬ, 107, 115, 125 እስከ 145ካሬ
🎄 ባለ 4 ምኝታ 115ካሬ, 125ካሬ,138ካሬ, 150ካሬ

♻️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በህጋዊ ወኪሎቻችሁ መሰረት መግዛት እንድምትችሉ ለምሳወቅ እንወዳለን።

!

ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ!

☎️ 09 10706871
☎️ 09 63757955

አያት ( ዞን 2 ፣ 3፣ 8)  የአያት አክሲዮን ማህበር ቤቶች መረጃ🔑🔑🔑🔑  ✅0910706871የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት- ባለ 2 መኝታ 👉  80፣ 85፣ 90 ፣ 95 እና- ባለ 3 መኝታ👉  10...
31/01/2024

አያት ( ዞን 2 ፣ 3፣ 8) የአያት አክሲዮን ማህበር ቤቶች መረጃ
🔑🔑🔑🔑
✅0910706871

የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት
- ባለ 2 መኝታ 👉 80፣ 85፣ 90 ፣ 95 እና
- ባለ 3 መኝታ👉 107፣ 110 ፣ 115 ፣ 120፣ 127 ፣ 138 እና 145

አብዛኞቹ 3 መኝታ ያላቸው የመኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፋል አላቸው።

ዋጋ:
ከ 102, 258 ብር እስከ 114,839 ብር / በካሬ እንደ ግንባታ ዓይነቱ (በከፊል /በሙሉ ግንባታ) እና ቤቱ እንደሚገኝበት የወለል መጠን የሚወሰን ሲሆን :

አከፋፈል

👉በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤትነትን እድል የፈጠረ ! ቀሪው እንደ ውለታው/ ስምምነቱ መሰረት የግንባታው ሂደት የደረሰበትን ደረጃ ተከትሎ የሚከፈል ይሆናል።

👉60% በ 7 ዙር 40% ቱን ቤትዎን ተረክበው እየኖሩበት ከ 15-30 ዓመታት በሚከፈል ብድር (በ9.5% ወለድ) የዱቤ አማራጭ ያመቻቸ ፣

👉ሙሉዉን ክፍያ በካሽ ለሚያጠናቅቁ የዋጋ ተመን ለውጥ ሳያገኛቸው በተዋዋሉበት የመጀመሪያ የዋጋ ስምምነት መሰረት እንዲከፍሉ ተመቻችቷል::

👉ከባንክ ጋር መገናኘት ሳያስፈልግ አክሲዮን ማህበሩ በራሱ የማበደር ፍቃድ ከብሔራዊ ባንክ ያገኘ በኢትዮጵያ ብቸኛው ሪል እስቴት ነው

የቅናሽ ፓኬጅ
100% ለሚከፍል የ 25% ቅናሽ
80% ለሚከፍል የ 20% ቅናሽ
60% ለሚከፋል የ 15% ቅናሽ
40% ለሚከፍል የ 10% ቅናሽ
25 % ለሚከፍል የ 6.5% ቅናሽ

በውጪ ምንዛሪ ለሚከፍሉ የ 5% ተጨማሪ ቅናሽ ያገኛሉ።

👉የ100% ካሽ አከፋፈል
15% ኮንትራት ሲፈረም
25% ሁለተኛ ክፍያ
20% ሰስተኛ ክፍያ
20% አራተኛ ክፍያ
10% አምስተኛ ክፍያ
5% ስድስተኛ ክፍያ
5% ሰባተኛ ክፍያ ይሆንና ቤትዎን ይረከባሉ

👉የ 60/40 የዱቤ አካፋፈል
15% ኮንትራት ሲፈረም
25% ሁለተኛ ክፍያ
5% ሶስተኛ ክፍያ
5% አራተኛ ክፍያ
5% አምስተኛ ክፍያ
5% ስድስተኛ ክፍያ
ይሆንና ቤትዎን ይረከባሉ።

ለበለጠ መረጃ እና ቤትዎን ለማስያዝ ፡

🏨 0910706871 ተመስገን ጥላሁን የሽያጭ አማካሪ።

▶ #ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ የጥምቀት ቅናሽ 15% ሲደመረ 25% ቀድሞ የነበረን ቅናሽከ #አያት # መኖሪያ ቤቶች📞0910706871 ተመስገን ብለው ይደውበረዥም ጊዜ ክፍያ ዘመናዊ አፓርታማ ...
23/01/2024

▶ #ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ የጥምቀት ቅናሽ 15% ሲደመረ 25% ቀድሞ የነበረን ቅናሽ
ከ #አያት # መኖሪያ ቤቶች
📞0910706871 ተመስገን ብለው ይደው

በረዥም ጊዜ ክፍያ ዘመናዊ አፓርታማ ቤቶችን ከአያት በመግዛት ለዘመናዊ ኑሮዎት መሰረት ይጣሉ!!

80፣95፣107፣110፣115፣120፣127፣138 እና 145 የካሬ አማራጮች

𝐃𝐮𝐩𝐥𝐞𝐱- ዱፕሌክስ በአይነቱ ለየት ያለ ባለ 2 ወለል ጂ+1 አፓርታማ

⭕️ ቅድመ ክፍያ 15 %

⭕️ በተለያየ ምቹ የአከፋፈል አማራጮች
𝐅𝐥𝐞𝐱𝐢𝐛𝐥𝐞 𝐩𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐦𝐞𝐭𝐡𝐨𝐝𝐬

✔️አፓርታማ ሲገዙ እንደሚከፍሉት ቅድመ ክፍያ መጠን እስከ 30% የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
100% ከከፈሉ 25% ቅናሽ አሎት
80% ከከፈሉ 20% ቅናሽ አሎት
60% ከከፈሉ 15% ቅናሽ አሎት
25% ከከፈሉ 6.25% ቅናሽ አሎት

✔️የአፓርታማ ባለቤት ለመሆን በ𝟳 ዙር ከወለድ ነፃ የሚከፈል ቀላል አማራጭም ይዘንልዎ መጥተናል
⏩የብድር አማራጭ 60/40
ቅድመ ክፍያ 15%

⏩60%ቱን ከ2 -3 አመት በ6ዙር ከፍለው ቤቶን ይረከባሉ
ቀሪውን 40% በ9.5 ወለድ ከ10-30 አመት ቤትዎን እየኖሩበት ይከፍላሉ
ለበጠ መረጃ ☎️ +251910706871ይደውሉ

⏰አስደሳች ዜና⏰  👉በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ከአዲሱ የገበያ  ማዕከል  የንግድ ሱቆችን  ሽያጭ           ጀምረናል !                 አያቶች ነን ✍ልብ ይበሉ  ሲኤሚሲ ሚካኤ...
13/10/2023

⏰አስደሳች ዜና⏰

👉በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ከአዲሱ የገበያ ማዕከል የንግድ ሱቆችን ሽያጭ
ጀምረናል !

አያቶች ነን

✍ልብ ይበሉ ሲኤሚሲ ሚካኤል ጀርባ ከግራውንድ ጀምሮ በሁሉም አቅጣጫ
እይታ ያላቸው

👉ዋና መስቀለኛ ሀስፓልት መንገድ ላይ

⏰ይፍጠኑ ቅድሚያ የመጣ እይታቸው ወደ ዋና መንገድ የዞሩትን ማግኘት ይቻላሉ

ለባንክ
ለኢንሹራንስ
ለሱፐርማርኬት
ለቡቲክ … እንደፍላጎትዎ

ከ24ካሬ - 534 ካሬ
ቅድሚያ ክፍያ 20% ብቻ

ለበለጠ መረጃ
📞09 63757955 ይደውሉ

ባለ 2 መኝታ አማራጭ❇️ ስፋት 80 ካሬ ሜትርበውስጡ የያዛቸው ክፍሎች ❇️ 1 ሰፊ ሳሎን እና መመገቢያ ክፍል ❇️  2 መኝታ ቤት ❇️ 1 ማብሰያ ክፍል ❇️ ሁለት መፀዳጃ እና መታጠቢያ ክፍ...
29/09/2023

ባለ 2 መኝታ አማራጭ

❇️ ስፋት 80 ካሬ ሜትር

በውስጡ የያዛቸው ክፍሎች

❇️ 1 ሰፊ ሳሎን እና መመገቢያ ክፍል

❇️ 2 መኝታ ቤት

❇️ 1 ማብሰያ ክፍል

❇️ ሁለት መፀዳጃ እና መታጠቢያ ክፍል

❇️ 1 በረንዳ
__
አከፋፈል እና ዋጋ

በሙሉ ገንባታ👇 በከፊል ግንባታ👇

ጠቅላላ ዋጋ
= 12,798,216 10,384,459 ብር

ቅድሚያ ክፍያ 15%
1,919,732 ብር. 1,557,669 ብር
__

ቀሪውን
አማራጭ 1
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
60/40 አማራጭ መክፈል ይችላሉ
15%
25%
5%
5%
5%
5%
___
60% በ 3 አመት
ቀሪዉን 40% ከ 10 እሰከ 30 አመት በ9.5 ወለድ ይከፍላል
ወይም
አማራጭ 2
ቅድሚያ ክፍያ 15%
25%
20%
20%
10%
5%
100% በ 3 አመት ያለወለድ. መክፈል ይቻላል።
ለበለጠ መረጃ:-0963757955

20/05/2023
ከብዙ አከፋፈሎች መኻል ጥቂት ስለ 60/40 packageብቸኛ የሞርጌች ሲስተም አቅራቢ ድርጅት በመሆናችን ደንበኞቻችን ከእኛ ቤት ሲገዙ ምን ይጠቀማሉ? ?ለሪል እስቴት ገዢዎች የ60/40 በር...
19/05/2023

ከብዙ አከፋፈሎች መኻል ጥቂት ስለ 60/40 package
ብቸኛ የሞርጌች ሲስተም አቅራቢ ድርጅት በመሆናችን ደንበኞቻችን ከእኛ ቤት ሲገዙ ምን ይጠቀማሉ? ?
ለሪል እስቴት ገዢዎች የ60/40 በርካታ ጥቅሞች፡-

1. የቅድሚያ ወጪዎችን ዝቅ ማድረግ፡- የግዢ ዋጋ 60% ብቻ በቅድሚያ(በ6 ጊዜ ክፍያ) እንዲከፈል በመጠየቅ ገዢዎች በቀላሉ ንብረት መግዛት ይችላሉ በተለይም በእጃቸው ከፍተኛ መጠን ያለው ጥሬ ገንዘብ ከሌለ።

2. ረዘም ያለ የክፍያ ጊዜ፡- ለቀረው 40% የግዢ ዋጋ የ30-አመት ክፍያ ጊዜ ገዥዎች ክፍያቸውን ረዘም ላለ ጊዜ እንዲያሰራጩ ስለሚያደርግ ብድሩን ለመክፈል ምቹ ያደርገዋል።

3. ቋሚ የወለድ ተመን፡- በ40% ክፍያ ላይ ያለው ቋሚ የወለድ ተመን ገዥዎች ለሞርጌጅ ክፍያ በጀት ማበጀት እና ክፍያቸው እንዲጨምር ሊያደርግ ከሚችለው የወለድ ተመን መዋዠቅ መቆጠብ ማለት ነው።

4. ዝቅተኛ የአገልግሎት ክፍያ፡ በ 40% ክፍያ ላይ ያለው የ9.5% የአገልግሎት ክፍያ ከሌሎች የሞርጌጅ ስርዓቶች ጋር ሲነጻጸር ዝቅተኛ ዋጋ ነው, ይህም ለገዢዎች የበለጠ ተመጣጣኝ ያደርገዋል.

5. ከብሄራዊ ባንክ ምንም አይነት ጣልቃገብነት የለም፡- ከብሄራዊ ባንክ ምንም አይነት ጣልቃገብነት አለመኖሩ ለደንበኞች እንደ ጥቅማጥቅም ሊታይ የሚችል ሲሆን ይህም ማለት የሞርጌጅ ውል በብሔራዊ ፖሊሲ ወይም በሌሎች ላይ ተጽእኖ ሊያሳድር በሚችል የኢኮኖሚ ሁኔታ ላይ ለውጥ አያመጣም ማለት ነው. የሞርጌጅ ስርዓቶች.

በአጠቃላይ የ60/40 አለምአቀፍ የሞርጌጅ አሰራር ለሪል እስቴት ገዢዎች ክፍያቸውን ረዘም ላለ ጊዜ ለማሰራጨት ለሚፈልጉ እና የሌሎች የብድር ማስያዣ ስርዓቶች ከፍተኛ ቅድመ ወጭዎችን ለማስቀረት የሚስብ አማራጭ ሊሆን ይችላል

ለበለጠ መረጃ ሰላም ውለታው የድርጀቱ የሸያጭ ሀላፊ
☎️0963757955

ለአጭር ጊዜ  ብቻ የሚቆይ ልዩ የቤት የቅድመ ክፍያ የቅናሽ ዋጋ !!!!!➡️ ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ጀርባ በሚገኘዉ እጅግ ግዙፍ በሆነዉ የመኖርያ መንደርና የንግድ ቤት ሱቆችን ባካተተዉ እንዲሁም...
19/05/2023

ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ልዩ የቤት የቅድመ ክፍያ የቅናሽ ዋጋ !!!!!

➡️ ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ጀርባ በሚገኘዉ እጅግ ግዙፍ በሆነዉ የመኖርያ መንደርና የንግድ ቤት ሱቆችን ባካተተዉ እንዲሁም 135,000 ካሬ ላይ ባረፈዉ ሳይታችን ላይ ቤቶን እየኖሩበት ዘና ብለዉ ከ10 አመት እስከ 30 አመት ድረስ የሚከፍሉት የመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቆች ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ??

➡️ ፍላጎት ካሎት ለ አንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ ልዪ ቅናሽ የተደረገበት ከቤቱ ዋጋ ላይ 15 % ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት መሆን እንዲችሉ ምዝገባ ጀምረናል ::

➡️ 15% ሲከፍሉ ብሎክ ይመርጣሉ ማለት (ከተገነቡት ህንፃዎች ዉስጥ የሚፈልጉትን ይመርጣሉ) ፣ መግባት የሚፈልጉበትን የፎቁን ደረጃ ይመርጣሉ ፣ የሚፈልጉትን የቤት አቅጣጫ ይመርጣሉ (ቤቱ በፀሀይ መዉወጫ ወይም ፀሀይ መግቢያ እንዲሆን)፣ የቤቱን እይታ (view ይመርጣሉ)የቤት ቁጥርም ይወስዳሉ በመጨረሻም ህጋዊ ዉልም ይዋዋላሉ። በመሆኑም ቤቶ ተገንብቶ ሲያልቅ በቀጥታ የመረጡት የቤት አይነት ዉስጥ በወሰዱት የቤት ቁጥር ዉስጥ መግባት ብቻ ይሆናል ማለት ነዉ።

📌 በ 15 % ቅድመክፍያ ብቻ

➡️ ባለ ሶስት መኝታ ቤት = 20,83,113.45ብር

➡️ G + 1 በአፖርታማ (TOWN HOUSES OR DUPLEX) = 2,822,910.75 ብር ብቻ

➡️ ሁሉም ቤቶች ከመኝታ ቤቶቹ ቁጥር በተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት ያላቸዉ እና ተጨማሪ ሁለት የተሟላ መፀዳጃ ቤት እንዲሁም የምንናፈስበት በረንዳ (BALCONY) ያላቸዉ ናቸዉ ::

➡️ህንፃዎቻችን በአሁን ሰአት ተገንብተዉ ዘጠነኛ ፎቅ ደርሰዋል በመሆኑም ከ ሁለት አመት ባነስ ጊዜ ዉስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል

➡️ በዚ ቅናሽ ዋጋ ቤት መግዛት ከፈለጉ አጭር ቀናት ብቻ ነዉ ያሎት ስለዚህ ፈጥነዉ ............


➡️ 0963757955 (ተመስገን )

ላይ ይደዉሉና ፈጥነዉ ይመዝገቡ ::

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አያት ሪል እስቴት S.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አያት ሪል እስቴት S.C:

Shortcuts

Share