ELICO

ELICO Providing Quality Leather products for those seeking comfort since 1997.

ኤሊኮ ለእርስዎ እና ለወዳጅ ዘመዶችዎ መልካም የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ይመኛል።መልካም የዒድ በዓል!
27/05/2026

ኤሊኮ ለእርስዎ እና ለወዳጅ ዘመዶችዎ መልካም የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ይመኛል።

መልካም የዒድ በዓል!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ (ፋሲካ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።ይህ በዓል የደስታ፣ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ የኤሊኮ (ELICO) ልባዊ ምኞት ነው።መ...
12/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ (ፋሲካ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ይህ በዓል የደስታ፣ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ የኤሊኮ (ELICO) ልባዊ ምኞት ነው።

መልካም የፋሲካ በዓል!

ኤሊኮ | Ethio-Leather Industry PLC (ELICO)

#ፋሲካ #ትንሳኤ #ኢትዮጵያ

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።ኤሊኮ | Ethio-Leather Industry PLC (ELICO) #ሰቅለት    #ኢትዮጵያ
10/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ኤሊኮ | Ethio-Leather Industry PLC (ELICO)

#ሰቅለት #ኢትዮጵያ

04/04/2026

የእርስዎ ትንሽ ጥንቃቄ ለሀገር ትልቅ ጥቅም አለው!
በዚህ ፋሲካ የሀገራችንን የቆዳ ሃብት ከብክነት እንታደግ!

እርድ ከተከናወነ በኋላ ቆዳው እንዳይበላሽ ጥንቃቄ በመውስድ ሳይቆይ ወዲያውኑ ለቆዳ ሰብሳቢዎች በወቅቱ ያስረክቡ።

መልካም የፋሲካ በዓል!
ኤሊኮ | Ethio-Leather Industry PLC (ELICO)
#ኢትዮጵያ #ፋሲካ #የቆዳኢንዱስትሪ

እንኳን 1447ኛው ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ!!ኤሊኮ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል።
19/03/2026

እንኳን 1447ኛው ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ!!

ኤሊኮ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል።

ELICO is looking for 3 motivated Sales Cashiers to join our team.Role: Sales CashierEducation: Degree/Diploma in Account...
16/03/2026

ELICO is looking for 3 motivated Sales Cashiers to join our team.
Role: Sales Cashier
Education: Degree/Diploma in Accounting or related fields.
Experience: 0–1 year.
Deadline: Apply within 5 consecutive working days from this announcement.

እንኳን ለ130ኛው ታላቁ የዓድዋ ድል በዓል አደረስዎ።
02/03/2026

እንኳን ለ130ኛው ታላቁ የዓድዋ ድል በዓል አደረስዎ።

በየሄዱበት ጥራትን ይጫሙት በተመጣጣኝ ዋጋ ንፁህ ቆዳ ከምቾት ጋርበውስጥ መስመር (Inbox) ይዘዙን ወይም በስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን።ምርቶቻችንን በሁሉም ክዊንስ ሱፐር ማርኬቶች፣ የኢትዮጵ...
23/01/2026

በየሄዱበት ጥራትን ይጫሙት
በተመጣጣኝ ዋጋ ንፁህ ቆዳ ከምቾት ጋር

በውስጥ መስመር (Inbox) ይዘዙን ወይም በስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን።

ምርቶቻችንን በሁሉም ክዊንስ ሱፐር ማርኬቶች፣ የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት እና በሁሉም ሱቆቻችን ያገኟቸዋል!
- መርካቶ ጣና ገበያ
- ተክለሃይማኖት አደባባይ
- ሳሪስ ዪኒቨርሳል ፋብሪካ ውስጥ
- አቦ ሳሪስ ጉምሩክ ተሻግሮ አዋሽ ፋብሪካ ውስጥ
- አስኮ ጥቁር አባይ ጫማ ፋብሪካ ውስጥ
- ሰሚት ፋርማኪዩር
- ቢሾፍቱ

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረስዎ። ኤሊኮ መልካም ምኞቱን ይገልፃል::መልካም የጥምቀት በዓል!
18/01/2026

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረስዎ።
ኤሊኮ መልካም ምኞቱን ይገልፃል::

መልካም የጥምቀት በዓል!

ለየት ያሉ | ኪስዎን በማይጎዳ | እውነተኛና ጠንካራ ቆዳ | ማራኪ ዲዛይኖች | ለስራ እና ለልዩ ፕሮግራም የሚሆኑበውስጥ መስመር (Inbox) ይዘዙን ወይም በስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን።ምርቶ...
16/01/2026

ለየት ያሉ | ኪስዎን በማይጎዳ | እውነተኛና ጠንካራ ቆዳ | ማራኪ ዲዛይኖች | ለስራ እና ለልዩ ፕሮግራም የሚሆኑ
በውስጥ መስመር (Inbox) ይዘዙን ወይም በስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን።

ምርቶቻችንን በሁሉም ክዊንስ ሱፐር ማርኬቶች፣ የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት እና በሁሉም ሱቆቻችን ያገኟቸዋል!
- መርካቶ ጣና ገበያ
- ተክለሃይማኖት አደባባይ
- ሳሪስ ዪኒቨርሳል ፋብሪካ ውስጥ
- አቦ ሳሪስ ጉምሩክ ተሻግሮ አዋሽ ፋብሪካ ውስጥ
- አስኮ ጥቁር አባይ ጫማ ፋብሪካ ውስጥ
- ሰሚት ፋርማኪዩር
- ቢሾፍቱ

Address

Saris Abo, Akaki Kality
Addis Ababa
9281

Opening Hours

Monday 08:00 - 20:00
Tuesday 08:30 - 20:00
Wednesday 08:30 - 20:00
Thursday 08:30 - 20:00
Friday 08:30 - 20:00
Saturday 08:30 - 20:00
Sunday 08:30 - 20:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ELICO posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share