መፍትሔ ሥራይ ከፍተኛ የባህል ህክምና ተቋም

መፍትሔ ሥራይ ከፍተኛ የባህል ህክምና ተቋም Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from መፍትሔ ሥራይ ከፍተኛ የባህል ህክምና ተቋም, Addis Ababa saris infront of fafa food complex, Addis Ababa.

ፈዋሽና አስተማሪ የሆነውን የሀገር በቀል የእፀ ደብዳቤ የጥንት የብራና ፅሁፍ የእፅዋትና የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርት የሚብራራበትና አገልግሎት የሚሰጥበት ማዕከል።
አድራሻችን፦አዲስ አበባ ሳሪስ ፋፋ የምግብ ፋብሪካ ፊትለፊት የባቡር መስመሩን ተሻግረው 400 ሜትር በስተግራ። ስልክ ፦0969233370

26/05/2026

በምን በምን ተቸግረዋል?
1,በዓይነ ጥላ?
2,በወንድ ዛር?
3,በሴት ዛር ?
4,በገርግር መንፈስ?
5,በቤተሰብ ዛር?
6,በመተት መንፈስ?

👉በዋነኛነት ከአለም ጫፍ እስከ አለም ጫፍ የበሽታና የችግር መንስኤው የመናፍስት ነገዶች እንደሆኑ ልብ ሊሉ ይገባል ።

#የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦
#የሚመጣ እድል መመለስ
#መልካም ነገሮችን ማበላሸት
#መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ
#ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት
#ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት
#ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ
#ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት
#የውጭ እድል መዝጋት ማበላሸት

👉የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ አድርጎ ማጨለም ነው።
#ከትዳር መገርገር
#ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ
#ስራ ለመቀጠር መገርገር
#ከውድድር ውጤት ማሳጣት
#ትምህርት መገርገር ማስጠላት
#ተምሮ ከንቱ ማድረግ
#ከሰው ማጋጨት ማጣላት

👉የጭንቀት መንፈስ ችግሮች
*ፍርሃት ፍርሃት ማለት
*የበታችነት ስሜት መሰማት
*በራስ አለመተማመን
*ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
*ከፍተኛ ላብ መፍጠር
*የአፍ ጠረን መቀየር
*በረባው ባረባው ማስጨነቅ
*ሰላም ማሳጣት መረበሽ
*እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
*ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ
*ተስፋ መቁረጥ

👉 #የቤተሰብ ዛር መንፈስ ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው የተለያየ ነገር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋደነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው ዋና ዋና ተፅኖዎች።
#በኪንታሮት
#በካንሰር
#በስኳር
#በኩላሊት
#በአስምባ
#ጋዝ ማብዛት
#ሰውነት ማቀጨጭ
#ሰውነት ማግዘፍ
#ፀሎት ማስጠላት
#ቤተብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ
#ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ
#ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ

✅የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦
#ገንዘብ ማስጨረስ
#በረከት ማሳጣት
#በአጭር ጊዜ ማደህየት
#ከስራ ማፈናቀል
#በሰው ዘንድ ማስጠላት
#ሀገር ለሀገር ማዞር
#አላማን መሳት
#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
#የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት
#ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ
#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
#ማስማጥና ድርቀት መፍጠር

✅የወንድ ዛር ተፅኖ በእሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ
🌱ትዳር መገርገር
🌱ከትዳር አጋር ማለያየት
🌱ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት
🌱ፍቅር ጀምረው መጥፋት
🌱የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት
🌱በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ
🌱በግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ሕመም መሰማት
🌱ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር
🌱የማህፀን ፈሳሽ መብዛት
🌱የወር አበባ መዛብት መብዛት (ማነስ)
🌱ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን )

✅ሴት ዛር በወንዶች ላይ ያላት ተፅኖ
*ስንፈተ ወሲብ
*ቶሎ መጨረስ
*የብልት መልፈስፈስ
*የብልት ማነስ
*ህልመ ሌሊት
*በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት
*በዘመድ በባድ በእህት በአክስት ተመስላ መገናኘት
*የብል ፈፅሞ አለመነሳት
*የግንኙ ፍላጎት ማጣት
*የትዳር መገርገር ማስጠላት
*ሴቶች እየቀረቡ መራቅ
*ስኬት ማጣት

✅የዝሙት መንፈስ አላማውና ተፅኖው
ሰዎችን ያዩትን ሁሉ ማስመኘት
ከተለያየ ሰውጋር ዝሙት እንዲፈፅሙ ማስገደድ
ፆታዊ ግንኙነት አድርጎ አለመርካት
በቀን 4, 5 ጊዜ ግለወሰመብ ማስፈፀም
ተመሣሣይ ፆታ ማሳሰብ
ወንዶች ሴተኛ አዳሪ ሳይቀምሱ ቤት አለመግባት
አንዳንዶችን ደግሞ ስሜታቸውን ፈፅሞ ገሎ እራሱ መንፈሱ በህልመ ሌሊት ማስተዳደር

የአዚም መንፈስ ክፋትና ተፅኖ
ማጥናት ሲጀምሩ በእንቅልፍ መድፋት
መጽሐፍ ሲገልጡ ሊያነቡ አይን መጨለም
ሰመመን መያዝ
ጸሎት ሊፀልዩ ሲጀምሩ ማዛጋት ማንቀላፋት ማስፏሸግ
ጸሎት ሲጀምሩ በሐሳብ መሰረቅ የያዙትን መርሳት

⏭ሾተላይ መንፈስ ነገዱ ወንድ ዛርሲሆን ዋናተፅኖው
🌱ማህፀን ላይ ፅንስን ማፍረስ
🌱ተፀንሶ ያደገውን ማስወረድ
🌱እንደተወለደ ብዙም ሳይቆይ መግደል
እንደዚ እያደረገ ብዙ እናቶች ልጅአልባ ያስቀራቸዋል።
👉የሾተላ መፍትሔ የጠለንጅ ስር በስም ነቅሎ ከትቦ መያዝ ወሳኝነው

፩ኛ መፍትሔ እንደየእምነታችን በርትተን መፀለይ መፆም መስገድ ንስሐ መግባት።

፪ኛ ስለሁሉም የሚሆን ሀገርበቀል የእፅዋት
መፍትሔ
የቀበርቾ ስሩን
የዕፀ መናሔ ስሩን
የአጋም ስሩን
የጌዜዋ ስሩን
በአንድ ሰልቆ አቀላቅሎ ማታ ማታ ከ14 -21 ቀን እየተታጠኑ መተኛት በንፅህና ፈዋሽ መፍትሔ ነው

ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር እያደረጉ ያዳርሱ

🌱 የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራል።
አድራሻችን፦አዲስ አበባ ሳሪስ ፋፋ የምግብ ፋብሪካ ፊትለፊት የባቡር መስመሩን ተሻግረው 400 ሜትር በስተግራ።
ስልክ 0969233370

26/05/2026
13/02/2026

በአጭር ጊዜ ከክፉው አይነጥላ መዳን ይፈልጋሉ ?

እንግዲያውስ_ምልክቱን_እስከመፍትሔው_ይከታተሉን።
፩🌱 የዓይነጥላ_መንፈስ_ዋና_አላማው
✔የሚመጣ እድል መመለስ
✔መልካም ነገሮችን ማበላሸት
✔መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ
✔ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት
✔ዠነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት
✔ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ
✔ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት
፪ 🌱የገርግር_መንፈስ_ዋና_ተግባሩ
✔የሰውን ልጅ ህይወት ማጨለም
✔ከትዳር መገርገር
✔ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ
✔ስራ ለመቀጠር መገርገር
✔ከውድድር ውጤት ማሳጣት
✔ትምህርት መገርገር ማስጠላት
✔ተምሮ ከንቱ ማድረግ
✔ከሰው ማጋጨት ማጣላት

፫ 🌱የጭንቀት_መንፈስ_ችግሮች
💙ፍርሃት ፍርሃት ማለት
💙የበታችነት ስሜት መሰማት
💙በራስ አለመተማመን
💙ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
💙ከፍተኛ ላብ መፍጠር
💙የአፍ ጠረን መቀየር
💙በረባው ባረባው ማስጨነቅ
💙ሰላም ማሳጣት መረበሽ
💙እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
💙ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ
💙ተስፋ መቁረጥ

፬🌱የቤተሰብ_ዛር_መንፈስ_ዋና_ዋና_ተፅኖዎች።
🌱በኪንታሮት
በካንሰር
በስኳር
በኩላሊት
በአስም
በጨጓራ በሽታ መንደፍ
ሆድ መንፋት መጮህ
ጋዝ ማብዛት
ሰውነት ማቀጨጭ
ሰውነት ማግዘፍ
ፀሎት ማስጠላት
ቤተሰብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ
ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ
ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ

፭🌱የድግምት_መንፈስ_ዋና_ተግባሩ፦
🅿️ገንዘብ ማስጨረስ
🅿️በረከት ማሳጣት
🅿️በአጭር ጊዜ ማደህየት
🅿️ከስራ ማፈናቀል
🅿️በሰው ዘንድ ማስጠላት
🅿️ሀገር ለሀገር ማዞር
🅿️አላማን መሳት
🅿️ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
🅿️የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት
🅿️ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ
🅿️ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
🅿️ማስማጥና ድርቀት መፍጠር

፮የወንድ_ዛር_በእሴቶችላይ_ያለው_ተፅኖ
☑ትዳር መገርገር
☑ከትዳር አጋር ማለያየት
☑ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት
☑ፍቅር ጀምረው መጥፋት
☑በግንኝነት ጊዜስሜትን ማጥፋት
☑በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ
☑በግንኙነት ጊዜ ሕመም መሰማት
☑ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር
☑የማህፀን ፈሳሽ መብዛት
☑የወር አበባ መዛባት (መብዛት)
☑ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን )
፯🌱ሴት_ዛር_በወንዶች_ላይ_ያላትተፅኖ
✅ስንፈተ ወሲብ
✅ቶሎ መጨረስ
✅የብልት መልፈስፈስ
✅የብልት ማነስ
✅ህልመ ሌሊት
✅በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት
✅በዘመድ በባድ በእህት መመሰል
✅የብልት ፈፅሞ አለመነሳት
✅የግንኙ ፍላጎት ማጣት
✅የትዳር መገርገር ማስጠላት
✅ሴቶች እየቀረቡ መራቅ
✅የስኬት ማጣት

🌱መፍትሔ_ዓይነ_ጥላ
🌱የነጭሎ ስር
🌱የጀበራ ስር
🌱የምስርች ስር
🌱የጠለንጅ ስር

አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በስራቀን ነቅሎ ቀጥቅጦ አዘጋጅቶ የተዘጋጀውን በስኳር ማንኪያ አንዳንድ ከ7-14 የበረታ ከሆነ ከ14-21 ቀን እየታጠኑ መተኛት ሙሉ ለሙሉ እርኩስ መንፈስ ያነሳል ያድናል
ትክክለኛ ሐገር በቀል የአባቶች መፍትሔ

👉በሂዎትዎ ላይ መሰናክል የሆነውን ክፉ መንፍስ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ መወገድ እንዳለበት ልብይበሉ

👉 በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሸር _ሸር ያድርጉ

አድራሻችን፦አዲስ አበባ ሳሪስ ፋፋ የምግብ ፋብሪካ ፊትለፊት የባቡር መስመሩን ተሻግረው 400 ሜትር በስተግራ

ለበለጠ መረጃ በዚህ 👇ስልክ ይደውሉ ይምጡ
096 923 3370

ዓይነ ጥላ እና ክፋቱ ገርግርና ክፋቱ እስከ መፍትሔው===========================ዓይነ ጥላወንድ ዛርሴት ዛርገርግር መንፈስዛር ውላጅቤተሰብ ዛርየመተት መንፈስ የነዚህ ሁሉ ችግሮ...
02/02/2026

ዓይነ ጥላ እና ክፋቱ
ገርግርና ክፋቱ እስከ መፍትሔው
===========================
ዓይነ ጥላ
ወንድ ዛር
ሴት ዛር
ገርግር መንፈስ
ዛር ውላጅ
ቤተሰብ ዛር
የመተት መንፈስ የነዚህ ሁሉ ችግሮች በዋነኘናት ተዋናኙና ግንዱ አጋንንትና ዝርያዎቹ ናቸው።

🌿 የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦
*የሚመጣ እድል መመለስ
*መልካም ነገሮችን ማበላሸት
*መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ
*ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት
*ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት
*ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ
*ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት

🌿 የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ ማድረግ ነው።
ከትዳር መገርገር
ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ
ስራ ለመቀጠር መገርገር
ከውድድር ውጤት ማሳጣት
ትምህርት መገርገር ማስጠላት
ተምሮ ከንቱ ማድረግ
ከሰው ማጋጨት ማጣላት

🌿 የጭንቀት መንፈስ ችግሮች
*ፍርሃት ፍርሃት ማለት
*የበታችነት ስሜት መሰማት
*በራስ አለመተማመን
*ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
*ከፍተኛ ላብ መፍጠር
*የአፍ ጠረን መቀየር
*በረባው ባረባው ማስጨነቅ
*ሰላም ማሳጣት መረበሽ
*እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
*ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ
*ተስፋ መቁረጥ

🌿 የቤተሰብ ዛር መንፈስ ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው ቀይ ነጭ ጥቁር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋደነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው ዋና ዋና ተፅኖዎች።
*በኪንታሮት
*በካንሰር
*በስኳር
*በኩላሊት
*በአስም
*በጨጓራ በሽታ መንደፍ
*ሆድ መንፋት መጮህ
*ጋዝ ማብዛት
*ሰውነት ማቀጨጭ
*ሰውነት ማግዘፍ
*ፀሎት ማስጠላት
*ቤተብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ
*ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ
*ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ

🌿 የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦
ገንዘብ ማስጨረስ
በረከት ማሳጣት
በአጭር ጊዜ ማደህየት
ከስራ ማፈናቀል
በሰው ዘንድ ማስጠላት
ሀገር ለሀገር ማዞር
አላማን መሳት
ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት
ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ
ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
ማስማጥና ድርቀት መፍጠር

✳️የወንድ ዛር ተፅኖ በእሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ
↔️ትዳር መገርገር
↔️ከትዳር አጋር ማለያየት
↔️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት
↔️ፍቅር ጀምረው መጥፋት
↔️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት
↔️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ
↔️በግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ሕመም መሰማት
↔️ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር
↔️የማህፀን ፈሳሽ መብዛት
↔️የወር አበባ መዛብት መብዛት (ማነስ)
↔️ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን )

🌿 ሴት ዛር በወንዶች ላይ ያላት ተፅኖ
✅ስንፈተ ወሲብ
✅ቶሎ መጨረስ
✅የብልት መልፈስፈስ
✅የብልት ማነስ
✅ህልመ ሌሊት
✅በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት
✅በዘመድ በባድ በእህት በአክስት መመሰል
✅የብል ፈፅሞ አለመነሳት
✅የግንኙ ፍላጎት ማጣት
✅የትዳር መገርገር ማስጠላት
✅ሴቶች እየቀረቡ መራቅ
✅የስኬት ማጣት

🌿 ሾተላይ_መንፈስ_ነገዱ ወንድ ዛርሲሆን ዋናተፅኖው
✔ማህፀን ላይ ፅንስን ማፍረስ
✔ተፀንሶ ያደገውን ማስወረድ
✔እንደተወለደ ብዙም ሳይቆይ መግደል
እንደዚ እያደረገ ብዙ እናቶች ልጅአልባ ያስቀራቸዋል።
👉 የሾተላ_መፍትሔ_የቱልት ስር በስም ነቅሎ ከትቦ መያዝ ወሳኝነው

፩ኛ መፍትሔ እንደየእምነታችን በርትተን መፀለይ መፆም መስገድ ንስሐ መግባት።

፪ኛ ስለሁሉም የሚሆን ሀገርበቀል የእፅዋት
መፍትሔ

1,የአንባጮ ተቀፅላ
2,የልምጭ ተቀፅላ
3,የአንፋር ተቀፅላ
4,የግራዋ ተቀፅላ
5,የዶቅማ ተቀፅላ

አዘገጃጀት የሁሉንም ተቀፅላዎች በስራ ቀን በንፅህና ቆርጦ መሬት ሳይነካው ወግጦ አልሞ ከ14 -21 ፲፬ -፳፩ ቀን እየታጠኑ መተኛት
ለ14( ፲፬ )ቀን በስኳር ማንኳያው በማር አንዳንድ ይጠቀሙ
ዓይነጥላ ገርግር መተት መንፈስ ሙሉ ለሙሉ ይለቃል

ተፈትኖ ያለፈ ትክክለኛ መፍትሔ ነው

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራል

አድራሻችን፦ አዲስ አበባ ሳሪስ ፋፋ የምግብ ፋብሪካ ፊትለፊት የባቡር መስመሩን ተሻግረው 400 ሜትር።
የስራ ቀን ዘውትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጥዋቱ 2:30 እስከ ምሽት 11:00 ሳዓት

ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ይደውሉ ይምጡ
0969 23 33 70

♣ዓይነ -ጥላ በሳይንሳዊ አባባል የስነልቦና ችግር ይሉታል።           #ዓይነ -ጥላ ከልጅነት  ጀምሮ እስከ  እውቀት ስነ ልቦናዊ፣ማሕበራዊ፣እንዲሁም አካላዊ  ችግሮችን መፍጠር የሚችል ...
02/02/2026

♣ዓይነ -ጥላ በሳይንሳዊ አባባል የስነልቦና ችግር ይሉታል።


#ዓይነ -ጥላ ከልጅነት ጀምሮ እስከ እውቀት ስነ ልቦናዊ፣ማሕበራዊ፣እንዲሁም አካላዊ ችግሮችን መፍጠር የሚችል በአብዛኛው ሰው የሚገኝ በሽታ ነው።

# ዓይነ-ጥላ የሚባለው ችግር በተለያዩ ሰዎች ቁራኛ ሁነው ለማሰቃየት የተዘጋጁ ፣ህይወትን የሚያጨልሙ፣ በክፉ መናፍስቶች የሚከሰት በሽታ ነው።

#ዓይነ-ጥላ የአጋንንት ሴራ እንዲሁም የክፉ መናፍስት ተንኮል ከሰው ዘንዳ ያላቸው ቅናት እና ተንኮል የሚያንጸባርቁበት እንዲሁም የምያሸማቁቅበት ክስተት ነው።

#የዓይነ ጥላ ምልክቶች፦ብዙ ጊዜ አጋንንት በቅናት መንፈስ ሰዎችን በመተናኮል በየትኛውም መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎቻችን የዘወትር ፈተናዎች የሆኑት ጥንተ ጠላቶቻችን ውግያቸው እጅግ በረቀቀ ስልታቸው ከሰዎች ዘንዳ በመላመድ የየእለት ተግባራችንን በመላመድ እንዳናስተውላቸው ወጥመዳቸውን በማጥመድ ለብዙ ፈተናዎች ይዳርጉናል።

♣ከዚህም የተነሳ የዓይነ ጥላ መናፍስቶች የሚፈጥሯቸው ችግሮች ከስር በትንሹ አስቀምጫቸዋለሁ።

#ትዳር መገርገር/ትዳር መበተን
#የበታችነት ስሜት /ጭንቀት
#ተስፋ መቁረጥ/ራስን ማጥፋት
#ብሶተኛ መሆን/መነጫነጭ
#ግለ ወሲብ/ሕልመ ለሊት መከሰት
#ብቸኝነት/ዝሙት/ሴሰኝነት
#እድል መዘጋጋት/ንብረት መውደም
#የወር አበባ ሕመም/ሾተላይ/ጽንስ ማስወረድ
#ሆድ መንፋት/ጋዝ መብዛት
#ከቤተሰብ አለመስማማት
#ማይግሬን/ራስምታት
#ፍርሐት/ድንጋጤ/መርበትበት
#የስራ ስኬት ማጣት/ብር ማባከን
#ቅዠት/ጥርስ ሟፋጨት

ጥያቄ?
በዓይነ ጥላ የተያዘ ሰው በሳሳይኮሎጂስት፣እና በሳይካትሪስት ባለሙያዎች ይድናል ወይስ አይድንም?

♣ምናልባት በዚህ ችግር ተጠቅታችሁ የተለያዩ መፍትሔዎች የሞከራችሁ እስኪ ተሞክሯችሁን በኮሜንት መስጫ ሳጥን አካፍሉን።

📖ለጸሎት እንነሳ📖

በስመ፡ አብ፡ ወወልድ፡ ወመንፈስ:ቅዱስ፡ ፩ ፡አምላክ፡ ጸሎት፡ በእንተ፡ ዓይነ- ጥላ ፡ወዓይነ- ወርቅ ፡ሰላም፡ ለዓእይንቲከ፡ ለድንግል፡ በኩራ፡ ሳዳር፡ እለ: ርዕያ፡ በትዕግሥት፡ መሥተራትዓተ፡ ሐራ፡ አላዶር፡ ወሞዓቶሙ፡ ለቤተ፡ አይሁድ፡ ማህበራ፡ ዳናት፡ ወትርዕድ፡ እምግርማከ፡ ሶበ፡ ትኔጽር፡ አዴራ፡ አዕይንቲከ፡ ፍሡሐት፡ ሕማማተ፡ መስቀል፡ ፆራ፡ ሮዳስ፡ ክርስቶስ፡ ጻድቅ፡ ወብርሃን፡ ዘበምራቅከ፡ ከሠትከ፡ አዕይንተ፡ ዕውራን፡ ወበቃልከ፡ ይትፌወሱ፡ ዱያን፡ ዛቲ፡ ነፍስ፡ ሕምምት፡ ወጥውቅት፡ ይእቲ፡ ትርከብ፡ ፈውሰ፡ እምገቦከ ፡በከመ፡ ፈትሐ፡ ኤርምያስ፡ እንተ፡ ኮክኅ፡ ክድንት፡ ይእቲ፡ በደመና፡ሰማይ፡ ከማሃ ፡አሕልፋ፡ ወአሰስላ፡ ለሕማመ፡ ዓይነ፡ ጥላ ፡ወዓይነ ፡ወርቅ፡ ወገርጋሪ ፡ዓይነ፡ ቡዳ፡ ወቁመኛ፡ ወተያዥ፡ ሊተ፡ ለእከሌ፡(የራስ ሙሉ ስም)

እስመ ፡አልቦ፡ ነገር፡ ዘይሰአኖ፡ ለእግዚአብሔር፡ ወአልቦ ፡ዘይሰአነከ፡ ወኩሉ፡ ይትከሃለከ፡ ትሰፍሕ፡ የማነከ፡ወታጸግብ፡ ለኩሉ፡ እምበረከትከ፡ ኦ እግዚእየ፡ ኢየሱስ፡ ክርስቶስ፡ በዝ፡ ቃለ ፡መለኮትከ፡ ዕቀበኒ ፡ወአድኅነኒ ፡እመከራ ፡ሥጋ፡ ወነፍስ፡ ሊተ፡ ለገብርከ፡ እከሌ፡
(የራስ መጠርያ ሙሉ ስም ይግባ)

✔️ጧት ጧት ሰባት ሰባት ጊዜ በንፁህ ውኃ እየጸለዩ ይጠጡ።
ከቻሉ ማታ ማታም እየጸለዩ ይተኙ መልካም ራእይ ያያሉ።

ትልቅ ጸሎት ነው አበው ይመስክሩ በምትፈልጉት አባት አስመርምሩ ፈውስ ታገኙበታልችሁ ልዩ የፈጣሪ ቅንዋተ መስቀልን እያስተዛዘለ የሚሄድ ጸሎት ነው።

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
አድራሻችን፦አዲስ አበባ ሳሪስ ፋፋ የምግብ ፋብሪካ የባቡር መስመሩን ተሻግሮ 400 ሜትር
0969 23 33 70

ዓይነ ጥላዛሬ እጅጉን የዓለም ህዝብን እያወዛግበ ስላለው ስለ ዓይነ ጥላ መንፈስ ትንሽ ብለን መፍትሔውን እናያለን።👉ዓይነ ጥላይህ የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዱ ቀናተኛ እና የሰው ልጅ ደስታ ጤና...
02/02/2026

ዓይነ ጥላ
ዛሬ እጅጉን የዓለም ህዝብን እያወዛግበ ስላለው ስለ ዓይነ ጥላ መንፈስ ትንሽ ብለን መፍትሔውን እናያለን።
👉ዓይነ ጥላ
ይህ የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዱ ቀናተኛ እና የሰው ልጅ ደስታ ጤና ፤ፍቅር ፤ሀብት እንዲኖረን የማይፈልግ በህይወት ካሉት ሰዎች በታች ከሞቱትም በላይ ሁነን የህይወት ዘመናችን በማማረር እና በጭንቀት እንድንኖር የሚፈልግ መንፈስ ነው።
👉ዓይነ ጥላ

የዓይነ ጥላ መንፈስ በህይወታችን ሊከሰት የሚችልበት መንገድ፦
#የእምነታችን ድክመት ሲኖር
#በቤተሰቦቻችን የዛር አምልኮ ከነበረ
#የባዕድ አምልኮ ቦታዎች ስንሄድ
#በቅናት ተነሳስቶ ሊከሰት ይችላል
#በተለያዩ የመናፍስት ድግምቶች
ወዘተ..... ሊከሰት ይችላል።

ዓይነ ጥላ
የዓይነ ጥላ ምልክቶች ፦
1 ብስጭት፤ጭንቀት፤ድብርት
2 ስራ ማስጠላት፤የሰው ጥላቻ፤ትምህርት መጥላት
3 በህልም ሴቶችን መገናኘት(የሴት ዛር)ለወንዶች
4 በህልም ወንዶችን መገናኘት(ወንድ ዛር)ለሴቶች
5 ድክመተ ወሲብ ማስከተል
6 ተስፋ መቁረጥ፤እራስ እስከማጥፋት ድረስ
7 አይን መጋረድ፤ፍርሀት፤ሽብር፤ድንጋጤ፤ላብ
8 እንቅልፍ ማጣት፤ከእንቅልፍ አለማንቃት ሁለቱም
👉እነዚህ ምልክቶች በብዛት በሰዎች የሚከሰቱ እንጂ ከዚህም በላይ ችግሮች የመፍጠር ዓቅም አለው።
#የዓይነ ጥላ #
የዓይነ ጥላ መፍትሔ ፦
#በየራሳችን የእምነት ተቋም በጸሎት ማሸነፍ
#በየእምነት ተቋማችን መፍትሔ መፈለግ
#በአባቶቻችን የጥበብ መንገድ የተለያዩ እጽዋቶች በመጠቀም በእግዚአብሔር ኃይል መዋጋት።
ዛሬ የማቀርብላቹ የዕጽዋት አይነቶች የዓይነ ጥላ መንፈስን የመዋጋት ዓቅም ያላቸው እና በፈጣሪያቸው ዘንድ ኃይል የተጎናጸፉ ናቸው።
እነሱም በምስሉ ከታች ሰፍረዋል።

#የሰሌን 7 ፍሬ
#የድርሽት(ታርይገማ)ሥር
#የአርጋፍጋፎ ሥር
#የእንባጮ ተቀጽላ
#የሐረግ ሬሳ(ዕጸ ሳቤቅ ሥር እና ቅጠል)
#የሰው ነገር ሥር እና ቅጠል

እነዚህን እጽዋቶች ካሉበት በመሰብሰብ አድርቀው በአጠቃላይ ወግጠው ነፍተው ሁሉንም በአንድ ላይ በመቀላቀል የከርቤ ዕጣን ጨምረው!

ማታ ማታ በሚተኙበት ሰዓት በአንድ የሾርባ ማንኪያ ለክተው ፍም እሳት ላይ በማድረግ ሙሉ ሰውነትን ለ ፯ ቀን መታጠን።

ይህ መልእክት በዓይነ ጥላ መንፈስ ለተጨነቁ ቤተሰብ ወገን ይደርስ ዘንድ ሼር ያድርጉ።

የቆየ ዓይነ ጥላም ያድናል።
መልካም እና በተግባር የታየ የአባቶች ደረቅ ጥበብ ነው።

አድራሻችን፦አዲስ አበባ ሳሪስ ፋፋ የምግብ ፋብሪካ የባቡር መስመሩን ተሻግረው 400 ሜትር ላይ እንገኛለን።
0969 23 33 70

መፍትሔ ሥራይ የብራና ጸሎት                  መፍትሔ ሥራይ ጸሎትበስመ ፡አብ፡ ወወልድ፡ ወመንፈስ ፡ቅዱስ፡ ፩ ፡አምላክ፡ ጸሎት፡ በእንተ ፡መፍትሔ፡ ሥራይ፡ ይፍታሕ፡ ዮፍታሔ፡ ዮፍታ...
02/02/2026

መፍትሔ ሥራይ የብራና ጸሎት
መፍትሔ ሥራይ ጸሎት

በስመ ፡አብ፡ ወወልድ፡ ወመንፈስ ፡ቅዱስ፡ ፩ ፡አምላክ፡ ጸሎት፡ በእንተ ፡መፍትሔ፡ ሥራይ፡ ይፍታሕ፡ ዮፍታሔ፡ ዮፍታሔ፡ ዮፍታሔ፡ ድንጣኤል፡ ድንጣኤል፡ ድንጣኤል ፡ክፍትኤል፡ ክፍትኤል፡ ክፍትኤል፡ ያግያንትዮን፡ ያዝኅዮን፡ በለስተፎርዮን፡ ቀበለስቲኖን፡ ኪራኪኖስብም፡ በገጽም፡ ኩኩኤል፡ ፩፡ ስሙ፡ ትሆሆኪን፡ ፩ ፡ስሙ፡ እምርናኤል፡ ፩ ስሙ፡ እዝራናኤል፡ ከመ፡ ኢይሞዖ፡ ሞት፡ ዘእንበለ ፡ጊዜሁ፡ ለገብረ፡ እግዚአብሔር ፡(የራስ ስም)

፡ከመ ፡ይፍታሕ፡ ኩሎ፡ ሥራየ፡ እመሂ፡ ሕማመ፡ ዓይን፡ ወሕማመ፡ ማሪት፡ ደሰክ፡ ወሥራይ፡ ጣዖት፡ ወነገርጋር፡ አቁያጻት፡ ሰብእ፡ ድድቅ፡ ዘውስተ፡ ማያት፡ እመሂ፡ በጣሩር፡ ዘብርዕ፡ እመሂ፡ ዘረገመ፡ ሰማየ፡ ነጺሮ፡ ወምድረ፡ ጎድጒዶ፡ ታቦተ፡ ገሲሶ፡ ቆጽለ ፡መቲሮ፡ አዕባነ፡ ወቂሮ፡ ዕጣነ፡ ውስተ፡ እሳት፡ ወጊሮ፡ ባሕረ፡ በጽቢጾ፡ ከመ፡ ታድኅኖ፡ ለገብርከ፡ (የራስ ስም)

አርክስ፡ ሥራዮሙ፡ በሥጋ ፡ቅዱስ፡ ወበደም፡ ክቡር፡ ከመ፡ ክቡር፡ በከመ፡ ተፈትሐ፡ ቆጵርያኖስ፡ በዘርእየተ ፡ገጹ ፡ወበሰሚዓ ፡አስማቲሁ፡ እለ፡ ይገብሩ፡ ሥራየ፡ ፈውስ፡ ወእለ፡ ያስተጼንሱ ፡ማየ፡በከርሥ፡ወእለ፡ይረግሙ፡ወዘርዝር፡ ምክሮሙ፡ወእንግልጋሆሙ፡ወመርገሞሙ፡ይግእባ፡ዲበ፡ርእሶሙ፡እለ፡ሐሰቡ፡ወእለ፡ተሐሰቡ፡በስምከ፡ራፎን፡ራኮን፡ያኮን፡ያዊ፡ሰተናዊ፡ቀተናዊ፡ወሮከ፡ዝንቱ፡አስማቲከ፡ይትፈታሕ፡ወይሕየው፡ለገብርከ፡(የራስ ስም)

ስሙ፡ርዝርኢላናዝር፡ፍታሕ፡ ወዘርዝር፡ኩሎ፡ሥይየ፡ግበር፡ ዘተገብረ፡በላዕለ፡ገብረ እግዚአብሔር (የራስ ስም)
ወጸውኡ ፡ወይቤሉ፡በስምከ፡ራፎን፡፫፡ራኮን፡፫፡ጲስ፡፫፡አፍሊስ፡፫፡ምልዮስ፡፫፡ጽራኤል፡፫፡ሕናኤል፡፫፡ሮሮስ፡፫፡ኪሮስ፡፫፡ፌሎስ፡፫፡ኤናስ፡፫፡ኤናንኤል፡፫፡ለፍርንስ፡፫፡ኤሮስ፡፫፡ወእምኩሉ፡ ዘዓዕቢ፡ስምየ፡ብርስባሔል፡አልቦ፡ዘየአምሮ፡ለዝንቱ፡ስምየ፡ዘእንበለ፡ካህናተ፡ሰማይ፡ወእንበለ፡ማርያም፡እምየ፡ወይቤሎሙ፡በዝንቱ፡ስምየ፡ወበአምሳሊክሙሂ፡ዘዓቀበ፡ወዘአምነ፡በዝንቱ፡ስምየ፡ይድኅን፡ወኢይትኃፈር፡በቅድሜየ፡ወኢይሬኢ፡ጢሰ፡ደይን፡ወእምኩሉ፡ዘተጽሕፈ፡ውስተ ፡መጽሐፈ፡ሕይወት፡ወእምዝንቱ፡ ጸሎት፡ዘተአመነ፡አነ፡እምሕሮ፡ወእሠሃሎ፡መሐልኩ፡በመንበርየ፡ልዑል፡መሐልኩ፡በማኅደርየ፡ንጹሕ፡መሐልኩ፡በርእስየ፡ወበማርያም፡ እምየ፡ መሐልኩ፡በቅዱሳን፡መላእክትየ፡አንሰ፡ኢይኄሱ፡ቃልየ፡ወኢይኤምፅ፡ ኪዳንየ፡በከመ፡አድኃንኮሙ፡ለቅዱሳን፡አርዳኢከ፡ከማሆሙ፡አድኅኖ፡ለገብርከ (የራስ ስም)
ወካዕበ፡ይቤሎሙ፡ኢየሱስ፡ብፁዕ፡ዘእንበለ፡ዘንተ፡ጸሎተ፡ብፁዕ፡ዘተሐፅበ፡በዝንቱ፡ጸሎት፡ይከውን፡ኃይሉ፡ከመ፡ኮክሕ፡ብፁዕ፡ዘፆሮ፡ወዘዓነቆ፡በዝንቱ፡ጸሎት፡አይቅርብ፡ኀቤሁ፡ኩሉ፡መናፍስት፡ርኩሳን፡ወአልቦ፡ዘይክል፡ገሢሠ ፡ሥጋሁ፡ወነፍሱ፡ኀበ፡ሀለወት፡ዛቲ ጸሎት፡ኢይበውእ፡ውስቴታ፡ሕማም፡ ወፈጸንት፡ወሰይጣን፡ይሰደድ፡ወኢይቅረብ፡ኀበ፡ማኅደሩ፡ወሠራቂኒ፡ኢይክሀል፡ሠሪቀ፡ወጸላዒ፡ኢይክል፡አድክሞ፡ኃይሉ፡ወይባርክ፡ቤቶ፡ወውልዶ፡ወመላእክትኒ፡ኢይርኅቁ፡እምኔሁ፡ወትረ፡ወበረከተ፡ነቢያት፡ወሐዋርያት፡ይባእ፡ ውስተ፡ ቤቱ፡ወይምላዕ፡ ውስተ፡ ቤቱ፡መንፈሰ፡ እግዚአብሔር ፡ያዕርፍ፡ላዕሌሁ፡ወመንፈሰ ፡ሰይጣን፡ይርኃቅ፡እምኔሁ፡ወአንተሂ፡ዘንተ፡ጸሎተ፡ለእመ፡አንበብከ፡ወተአመንከ፡ኩሎ፡ይትከሀለከ፡ወዝንቱ፡ማየ፡ጸሎት፡ኢይትከዓው፡ዲበ፡ምድር፡እስመ፡ክቡር፡በአምሳለ፡ሥጋሁ፡ወደሙ፡ለክርስቶስ፡መንጽሔ፡ኃጢአት፡በሥጋ፡ወነፍስ፡ወዘንተ፡አንቢበከ፡ለእመ፡ተማኅንፀከ፡ወአማኅፀንከ፡ወተሐፀብከ፡ነፍሰከ፡ወሥጋከ፡ኀበ፡ፀርኒ፡ርግዘተ፡ኲናት፡ትመውእ፡ወታገርር፡ኩሎ፡ፀረከ፡ወጸላእተከ፡ወአልቦ፡ዘይቀውም፡በቅድሜከ፡ወይጥዓም፡ነገርከ፡ይቤ፡እግዚአብሔር ፡ለሊሁ፡መድኃኔ፡ዓለም፡በዝ፡ኩሉ፡አድኅኖ፡እምሥራይ፡ብእሲ፡ወብእሲት፡ለገብርከ፡እገሌ(የራስ ስም)
እስመ፡ለከ፡ይደሉ፡ስብሐት፡ ወአኮቴት፡ለዓለመ፡ዓለም፡አሜን።

ይህ ድንቅ ጸሎት እጅጉን መልካም የእግዚአብሔር የምሕረት ተአምር የሚያሳየን በአበው አባቶቻችን በብራና ተከትቦ ለትውልድ የተላለፈ ድንቅ አጭር መፍትሔ ሥራይ ወማእሠረ አጋንንት ነው።

፩፦አሐዱ
፫፦ጊዜ ይጸለይ፤ይጸሐፍ ለማለት ነው።
፯፦ሰባት ጊዜ
ዓዲ፦ግን በማለት ይተርጎሙ።

ይህ ጸሎት
🌿ለመተት መከላከያ
🌿ለዓይነ ጥላ መከላከያ
🌿ለጠላት መከላከያ
🌿ለበረከት
🌿ለሠራቅያን
🌿ለዛር መንፈስ ማራቅያ
🌿ለነፍስም ለስጋም ማዳኛ ይሆናል።

ገቢሩ ለጥምቀት ሲሆን
1 የእንቧጮ ተቀጽላ
2 የሥረ ብዙህ ሥር
3 ፀበለ ምስያጥ
4 ፀበለ ፍልፈል
እነዚህን በአዲስ ሽክላ ዘፍዝፈው ጧት ጧት ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅ ፣ማጥመቅ ለሰባት ቀን ይሁን።
👉ዓዲ
በቀይ ቀለም ጽፈው አንገት ላይ ከምትታሰረው ድርሳነ ሚካኤል ጨምራችሁ ከትባችሁ ማሰር።
~ለቅዠት
~ለቡዳ
~ለሕልመ ለሊት
~ለህፃናት ለዓይነ ጥላ ይሆናል።

👉ዓዲ
በከርቤ ዕጣን እና በፀጉር ቅቤ ላይ ሰባት ጊዜ ለ ሶስት ጊዜ በመጸለይ ከርቤው ማታ ማታ መታጠን ቅቤው ጧት ጧት ለ ሶስት ቀን መቀባት ማታ መታጠብ።
~ትዳር ለገረገራቸው
~ሀብት ለገረገራቸው
~ፍርሃት ላለባቸው
~ለወር አበባ ሕመም

👉ዓዲ
በአንድ ሎሚ ውኃ፣ በሰባት ዘቢብ፣ አንድ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ፣በትንሿ ማንኪያ የወርቅ በሜዳ ሥር፣አንድ የሾርባ ማንኪያ የአቶች ሥር እነዚህን አንድ ላይ በሩብ ኪሎ የጣዝማ ማር በመለወስ ፯ ጊዜ ጸልየው ለ ፫ ቀን ጧት ጧት በባዶ ሆድ መብላት።
~ለሆድ ሥራይ
~ለጨጓራ በሽታ
~ሆድ ለሚነፋ
~ለሰውነት ቁርጥማት ይሆልና።
በሥራይ፣በመተት ታስረው ለሚሰቃዩ ውድ ኢትዮጵያውያን ይደርስ ዘንድ ሼር ማድረጎን አይርሱ።

አድራሻችን፦አዲስ አበባ ሳሪስ ፋፋ የምግብ ፋብሪካ የባቡር መስመሩን እንደተሻገሩ 400 ሜትር
0969 23 33 70

የዕድል መዘጋት እና የገርጋሪ መናፍስት ሚስጥር​በሕይወትዎ ውስጥ ስኬት ርቆዎታል? ትዳር፣ ሥራ ወይንስ የጤና መታወክ ፈተና ሆኖብዎታል? ብዙዎቻችን ለምን እንደሆነ የማናውቃቸው መሰናክሎች የራ...
02/02/2026

የዕድል መዘጋት እና የገርጋሪ መናፍስት ሚስጥር

​በሕይወትዎ ውስጥ ስኬት ርቆዎታል? ትዳር፣ ሥራ ወይንስ የጤና መታወክ ፈተና ሆኖብዎታል? ብዙዎቻችን ለምን እንደሆነ የማናውቃቸው መሰናክሎች የራሳቸው የሆነ መንፈሳዊ ሚስጥር አላቸው።

​ መለየት ያለብን የገርጋሪ መናፍስት ምልክቶች
እነዚህ መናፍስት የሰውን ልጅ ዕድል በመስበር እና ተስፋ በማስቆረጥ የታወቁ ናቸው።

ዋነኛ ተንኮሎቻቸውም፦
​ በትዳርና በፍቅር፦ ትዳር መገርገር፣ ያለ ምክንያት ከፍቅር አጋር ጋር መጣላት እና ልጅ መከልከል።

በሥራና በሀብት፦ የሥራ ዕድገት ማጣት፣ ከሥራ መባረር፣ የውጭ ፕሮሰስ መቋረጥ እና ንብረት መበላሸት።

በስነ-ልቦና፦ ጭንቀት፣ ፍርሃት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ቁጣ እና እንቅልፍ ማጣት።

በማህበራዊ ሕይወት፦
በሰው ዘንድ መጥላት፣ መነጫነጭ እና ከሰዎች ጋር አለመስማማት።
​በሽታዎች ሁሉ በአጋንንት ጥቃት የሚመጡ መሆናቸው የማይካድ ሀቅ ነው፤ ጠላት ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ያንዣብባልና።

​🌿 የቀደምት አባቶች ጥበብ፡ የተፈጥሮ መፍትሔ
የቀደምት አባቶቻችን ሳይበረዝ ያቆዩልን የእጽዋት ጥበብ ለእነዚህ ችግሮች ፍቱን መፍትሔ አለው። የሚከተሉትን ዕጸዋት በማዘጋጀት ከእነዚህ ክፉ መናፍስት ጥቃት መላቀቅ ይቻላል፦

​🌿 የሚያስፈልጉ ዕጸዋት፦
• የሽነት እና የሎል ቅርፊት
• የጅባራ (የቆላም የደጋም) ሥር እና ቅጠል
• የታሪገም (ድርሽት) ሥር እና ቅጠል
• የጊዜዋ ሥር እና ቅጠል
• የዓጋም ሥር እና ቅጠል
• የእጸ መናሄ ሥር እና ቅጠል

​ አጠቃቀም፦
እነዚህን ዕጸዋት በማድረቅ እና በማላም (በመፍጨት)፣ በሻይ ማንኪያ መስፈርያ አዘጋጅቶ ለ7 ተከታታይ ቀናት ማታ ማታ ቢታጠኑት እጅግ አስደናቂ ለውጥ ያገኙበታል።

​ ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት ነው!
የአያቶቻችንን የእጽዋት ጥበብ እና የብራና መጽሐፍትን እውቀት በመጠቀም ሕይወትዎን ካለበት ምስቅልቅል ያውጡ።

"ሁሉም ሙያ በባለሙያ!" እንደሚባለው ጥበብን በመረዳት የራሳችንን ማንነት እንመልስ።

አድራሻችን፦አዲስ አበባ ሳሪስ ፋፋ የምግብ ፋብሪካ ባቡሩን ተሻግሮ 400 ሜትር
ስልክ 0969 23 33 70

​ ይህ መረጃ ለሌሎች እንዲደርስ 'Like እና 'Share' በማድረግ ይተባበሩ!

​ #ጥበብ #ኢትዮጵያ

አጭር ግንዛቤ!የባህል ሕክምና ምን ማለት ነው?☘️እፅዋት💎ማዕድናት🦌እንስሳትየዕውቀት እና የተግባር አጠቃላይ ድምር የሆነ፣ አካላዊ፣ ለመከላከል ፣ለማስወገድና ለመመርመር ሲባል የሚተገበር በተግ...
02/02/2026

አጭር ግንዛቤ!

የባህል ሕክምና ምን ማለት ነው?

☘️እፅዋት
💎ማዕድናት
🦌እንስሳት

የዕውቀት እና የተግባር አጠቃላይ ድምር የሆነ፣ አካላዊ፣ ለመከላከል ፣ለማስወገድና ለመመርመር ሲባል የሚተገበር በተግባራዊ ልምምድ እና ምልከታ የሚከወን
ዕውቱና ጥበቡ በአብዛኛው ከትውልድ ወደ ትውልድ በቃል ወይም በጽሑፍ የሚተላለፍ ልዩ ጥበብ ነው::

እንዲሁም የማሕበረሰብ ልምድና ተመክሮዎች አጠቃላይ ድምር ውጤት ሲሆን ከሥነ ምህዳር የሚገኙ ግብዓቶችን መሰረት በማድረግ ከዕጽዋት፣ከእንስሳት ተዋጽኦ፣ከማዕድን ውጤቶች እንደሚዘጋጅ ሊቃውንት አስረድተዋል::

ከዕለት ወደዕለት እየመነምኑ የሚገኙት ብርቅየ እና ፈዋሽ ዕጽዋቶችን እንታድግ።

☘️ሕይወታችን ለመታድግ የዕፅዋቶችን ሕይወት እንታደግ።

Address

Addis Ababa Saris Infront Of Fafa Food Complex
Addis Ababa
1000

Telephone

+251938007081

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መፍትሔ ሥራይ ከፍተኛ የባህል ህክምና ተቋም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share