ውብአለም ድዛይን/Wubalem Design Page

ውብአለም ድዛይን/Wubalem Design Page My Name Wubalem Anjulo l am designer

wow
06/10/2023

wow


በአንድ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት ተገኘ።
ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከ መጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠ።
"A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z"

የእነዚህን ፊደላት አሃዛዊ ቅደም ተከተልም አስቀመጠ።
"1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26"
በመቀጠልም ለእያንዳንዱ ፊደላት፤ በቅድመ ተከተል ቁጥር ሰጣቸው።
#ለምሳሌ "A = 1"፣ "B = 2" እያለ አስከ "Z = 26" ድረስ አስቀመጠ።

በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ተያያዘው!


(H+A+R+D+W+O+R+K)
(8+1+18+4+23+15+18+11) = 98%


(K+N+O+W+L+E+D+G+E)
(11+14+15+23+12+5+4+7+5) = 96%


(L+O+V+E)
(12+15+22+5) = 54%

(L+U+C+K) = 47%
በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም 100% ሊሰጡ አንደማይችሉ አስቀመጠ። ታዲያ 100% ሊሰጠን የሚችለው ቃል ምን ይሆን?
ብር ይሆን?
(M+O+N+E+Y)
(13+15+14+5+25) = 72%

አይደለም ምን አልባት አመራርነት ይሁን?
(L+E+A+D+E+R+S+H+I+P)
(12+5+1+4+5+18+19+8+9+16) = 97%

አሁንም አይደለም! ለሁሉም ነገሮች መፍትሄ አለው። አስተሳሰባችንን፣ አካሄዳችንን እና አኳኋናችንን ስንቀይር ይቀየራል። ስለዚህ #አመለካከት የሚለውን ቃል ሞከረ።
(A+T+T+I+T+U+D+E)
(1+20+20+9+20+21+4+5) = 100%

ስለዚህ 100% ለውጥ ሊያመጣልን የሚችለው የአስተሳሰብ ለውጥ (አመለካከት) መሆኑን አረጋገጠ።

ዉብአለም ሀበሻደስ ያላችሁን ምረጡTel:-0986510041
16/09/2023

ዉብአለም ሀበሻ
ደስ ያላችሁን ምረጡ
Tel:-0986510041

ዉብአለም ሀበሻ በፈለጋችሁ ድዛይን እዘዙንለልደትለሰርግ ለቼርች ፕሮግራም.....ለየት ባለ ሁኔታ እንሰራለን Tel:- 0986510041
16/09/2023

ዉብአለም ሀበሻ
በፈለጋችሁ ድዛይን እዘዙን
ለልደት
ለሰርግ
ለቼርች ፕሮግራም.....ለየት ባለ ሁኔታ እንሰራለን
Tel:- 0986510041

ዉቤ ሀበሻበፈለጋቹት አይነት/ድዛይን እንሰራለን አድራሻችን ከጎላጉል ቦሌ ኤድና ሞል ሳትደርሱ አዲሱ ስታድየም ፊለፍትለበለጠ መረጃ 0986510041/0921095314
21/05/2023

ዉቤ ሀበሻ
በፈለጋቹት አይነት/ድዛይን እንሰራለን
አድራሻችን ከጎላጉል ቦሌ ኤድና ሞል ሳትደርሱ አዲሱ ስታድየም ፊለፍት
ለበለጠ መረጃ 0986510041/0921095314

Address

0986510041
Addis Ababa

Telephone

+251986510041

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ውብአለም ድዛይን/Wubalem Design Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ውብአለም ድዛይን/Wubalem Design Page:

Shortcuts

Share