03/12/2022
እንኳን ወደ Menen Habeshawi የሀገር ባህል ልብስ መሸጫ በሰላም መጡ። ስራችንን በአዲስ መልክ ጀምረናል
የሃገር ባህል ልብስ ለመግዛት ኣስበዋል🤔
እንግዲያውስ ኣይጨነቁ ቻናላችንን ጆይን በማድረግ የፈለጉትን የባህል ልብስ ይምረጡ ።
👉 ለ ጥምቀት
👉 ለሠርግ
👉 ለመልስ
👉 ለክርስትና
👉 ለምርቃት
👉 ለልደት እና ለተለያዩ ፕሮግራሞች
📌ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑ የሐገር ባህል ልብሶች የወንዶች እና የሴቶች እንዲሁም የህፃናት ጥራታቸውን በጠበቀ መልኩ በትዕዛዝ እናዘጋጃለን መለያችን ጥራታችን እና በፍጥነት ማድረሳችን ነው::
🎯በብዛት ለሚያሰሩ ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን።
🌏ውጪ ሀገር ለሚኖሩ ደንበኞቻችን በ✈️🛩 DHL;FEDEX;POSTA እንልካለን።
Telegram Channelhttps://t.me/habeshan_dress_closet
ለበለጠ መረጃ ☎️☎️☎️
ይደውሉ ይዘዙ፦ 0904392078
0913000163