Ethio-የሀገር ባሕል አልባሳት

Ethio-የሀገር ባሕል አልባሳት Ethio-cultural dress design

�ለመልስ
�ለክርስትና
�?

❤️እንኳን  #ለጌታችን  #ለአምላካችን  #ለመድኃኒታችን   የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ::በዚህ እለትለሕዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች የሰማንበት:ይህም መድኃኒት የሆነው   ለእ...
07/01/2023

❤️
እንኳን #ለጌታችን #ለአምላካችን #ለመድኃኒታችን የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ::

በዚህ እለት
ለሕዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች የሰማንበት:ይህም መድኃኒት የሆነው ለእኛ የተወለደበት
ድንቅ በዓል ነው።

በዓሉን ስናከብር ከአምላካችን ያየነውን እና ያገኘነውን እያሰብን ማክበር ይገባናል

" #እግዚአብሔር እጅግ የሚወደን መሆኑን የምናውቀው እኛን መስሎ ሳይሆን እኛን ሆኖ በመካከላችን በመገኘቱ ነው"

መልካም በዓል

ኢትዮ-የሀገር ባህል አልባሣት ልዩ ልዩ አዳዲስና የዘመኑን ፋሽን የተከተሉ ዲዛይኖችን እንደ ፍላጎታችሁ ሰርቶ በማቅረብ በባህል አልባሣት የተካነው ኢትዮ የሀገር ባህል አልባሳትእንኳን ለገና በ...
20/12/2022

ኢትዮ-የሀገር ባህል አልባሣት
ልዩ ልዩ አዳዲስና የዘመኑን ፋሽን የተከተሉ ዲዛይኖችን እንደ ፍላጎታችሁ ሰርቶ በማቅረብ በባህል አልባሣት የተካነው ኢትዮ የሀገር ባህል አልባሳት
እንኳን ለገና በዓል በሠላም አደረሣችሁ በማለት መልካም ምኞቱን እየገለፀ ለበዓል ቢሉ ለሠርግ እንዲሁም ለልደት እና ለምርቃት ፕሮግራማችሁ አለሁ ይላል፡፡
ኢትዮ አልባሳት የውበቶ ጥራት !
ይምጡ ይጎብኙን
በመረጡት ዲዛይን በጠንካራ ድርና ማግ እንዲሁም በሣባ ምርቶች ማማር ማለት እንዲህ ነው የሚያስብል የባህል አልባሳት ያዘጋጃል ፡፡
አድራሻ ፡- ሽሮሜዳ ጉንድሽ ሜዳ ኮንደሚኒየሞች ውስጥ
ስልክ 0939058944
ኢትዮ-የሀገር ባህል አልባሳት
መልካም በዓል!!!

Ethio-cultural dress design📌ይዘዙን በፍጥነት እና በጥራት እነናሰናዳዋለንልዩነታችን ውበታችን፣ፍጥነታችን እና ባሉበት ቦታ ሁሉ ተደራሽነታችንCall +251939058944ግሩፕ ...
16/12/2022

Ethio-cultural dress design
📌ይዘዙን በፍጥነት እና በጥራት እነናሰናዳዋለን
ልዩነታችን ውበታችን፣ፍጥነታችን እና ባሉበት ቦታ ሁሉ ተደራሽነታችን
Call +251939058944
ግሩፕ 👇👇👇



channel 👇👇👇👇👇
https://t.me/ethio_dress

ሚኪ habesha የሀገር ባህል አልባሳት ምርጥ የሀገር ልብስ እንሰራለን ባሉበት ቦታ ሆነው እንዲደሶት እናረጋለን ያናግሩን 0939058944 TG, imo, insta, WhatsApp, faceb...
12/12/2022

ሚኪ habesha የሀገር ባህል አልባሳት ምርጥ የሀገር ልብስ እንሰራለን ባሉበት ቦታ ሆነው እንዲደሶት እናረጋለን ያናግሩን 0939058944 TG, imo, insta, WhatsApp, facebook, Pinterest, tiktok...

ethio cultural dress design📌ይዘዙን በፍጥነት እና በጥራት እናሰናዳዋለንውስጥ ሀገር ለምትገኙ እና🌏ውጪ ሀገር ለሚኖሩ ደንበኞቻችን በ✈️🛩 DHL;FEDEX;POSTA ቤቶ ድረስ ...
06/12/2022

ethio cultural dress design

📌ይዘዙን በፍጥነት እና በጥራት እናሰናዳዋለን

ውስጥ ሀገር ለምትገኙ እና
🌏ውጪ ሀገር ለሚኖሩ ደንበኞቻችን በ✈️🛩 DHL;FEDEX;POSTA ቤቶ ድረስ እንልካለን።

ለበለጠ መረጃ ☎️☎️☎️
ይደውሉ ይዘዙ፦ 0939058944📞
ያናግሩን፦

ETHIO🇪🇹 የሀገር ባህል አልባሳት ማዕከል።በምትፈልጉት አይነት የልብስ ዲዛይን ይዘዙን በአጭር ጊዜ ከተመጣጣኝ ዋጋ ጋር እናስረክቦታለን።የትኛውንም የሀገራችንን የባህል ልብሶች እኛጋ ያገኛሉ...
27/05/2022

ETHIO🇪🇹 የሀገር ባህል አልባሳት ማዕከል።በምትፈልጉት አይነት የልብስ ዲዛይን ይዘዙን በአጭር ጊዜ ከተመጣጣኝ ዋጋ ጋር እናስረክቦታለን።የትኛውንም የሀገራችንን የባህል ልብሶች እኛጋ ያገኛሉ።ውበት እና ጥራት መለያችን ነው።መገኛችን አዲስ አበባ,ሽሮ ሜዳ, ጉንድሽ የገበያ አዳራሽ ውስጥ ነው ይደውሉልን አድራሻ 1፦ +251 939058944;ወይም Tg

የፈለጉትን አይነት የሀገር ባህል አልባሳት ለበአላት ፣ ሰርግ ፣ ለልደት በተመጣጣኝ ዋጋ የፈለጉትን የመረጡትን እና የወደዱትን አይነት ባህል ልብስ በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እናስውቦታለን ።ያሉ...
22/05/2022

የፈለጉትን አይነት የሀገር ባህል አልባሳት ለበአላት ፣ ሰርግ ፣ ለልደት በተመጣጣኝ ዋጋ የፈለጉትን የመረጡትን እና የወደዱትን አይነት ባህል ልብስ በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እናስውቦታለን ።ያሉበት ቦታ ድረስ መተን እናስረክቦታለን።ውጪ ሀገር ለሚኖሩ ደንበኞቻችን በ DHL እንልካለን በብዛት ለሚያሰሩ ትልቅ ቅናሽ አለን።
#ናይ ባህላዊ ክዳውንቲ ስፌትን መሸጣን ደዉሉልና ብዝደለኩሞ ዓይነት ዲዛየን ስሪሕና ናብ ዘለኪሞ ቦታ ንልእክ ኢና ናይ ሓበሻ ቀሚስ ናብ ዘለኩሞዎ ቦታ ንሰዲድለበለጠ መረጃWhatsApp, Telegram, Imo, Instagram +251939058944 t.me/nathandesigns ¡opiancommunity #1 #2 #3 #4 #5 #6

Ethiopia cultural and habesha cloths 0939058944
16/05/2022

Ethiopia cultural and habesha cloths
0939058944

ለፋሲካ የሀገር ባህል ልብስ ና ሽፎን ማሰራት ፈልገው ነበር? ታድያ በዚህ የጊዜ ውድነትና በፀሀይ ተከራቶ ማሰራቱ ደግሞ አድካሚ ነው ምን ይሻላል?? ብለው ሀሳብ ገብቶታል አይዞን የጥያቄዎ መ...
13/04/2022

ለፋሲካ የሀገር ባህል ልብስ ና ሽፎን ማሰራት ፈልገው ነበር? ታድያ በዚህ የጊዜ ውድነትና በፀሀይ ተከራቶ ማሰራቱ ደግሞ አድካሚ ነው ምን ይሻላል?? ብለው ሀሳብ ገብቶታል አይዞን የጥያቄዎ መልስ ይሄው 👇👇👇👇👇👇
miki yas የሀገር ባህል ልብስና ሽፎን ዲዛይነር
👆👆👆👆👆👆
በቅልጥፍና እና በጥራት ሰርቶ ያስረክቦታል። ከእርሶ የሚጠበቀው

📱
+251939058944
መደወል አልያም
👇👇👇👇



መቃኘት ነዉ።

በቃ ጊዜ ተቆጠበ!!!

አድራሻ
ሽሮ ሜዳ ጉንድሽ ሜዳ ህንጻዎች ውስጥ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251939058944

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio-የሀገር ባሕል አልባሳት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio-የሀገር ባሕል አልባሳት:

Shortcuts

Share