Sarem Ethiopia

Sarem Ethiopia Where the fashion peak is.

03/07/2026

🎓 ለክረምት የፋሽን ስልጠናችን ምዝገባ በመካሄድ ላይ ነው!

✨ በአንድ ክፍል 5 ተማሪዎች ብቻ!

ለምን? ምክንያቱም እያንዳንዱ ተማሪ የሚገባውን ትኩረት እና በቂ የተግባር ልምምድ እንዲያገኝ ስለምንፈልግ።

ኮርሶቻችን በዩኒቨርሲቲ ደረጃ በሚሰጡ ትምህርቶች ላይ የተመሰረቱ ሲሆን፣ ልምድ ባላቸው መምህራን ይሰጣሉ።

📍 ቤቴል፣ ከኢትዮጵያ ፖስታ ቤት አጠገብ
💻 በአካል እና በኦንላይን
📞 0982 212 236

✨ ቦታዎች ውስን ናቸው። ዛሬውኑ ይመዝገቡ!

29/06/2026

Where the fashion peak is.

07/03/2026

✨ Introducing: The Sarem Fashion School Patternmaking Manual (First Edition).

A practical guide created to help fashion students and aspiring designers understand the foundations of patternmaking, garment measurements, and pattern drafting.

This manual brings together years of learning and studio experience to support strong technical skills in fashion design.

Proud to share this milestone from Sarem Fashion School & Studio.

📚 For students. For designers. For the future of fashion education.

13/05/2025

🔵ሳሬም የፋሽን ዲዛይን ስልጠና
🔵ሳሬም የፋሽን ዲዛይን ስልጠና በአጭር ጊዜ ውስጥ 8 አይነት ኮርሶችን ለእርሶ ለመስጠት ዝግጅቱን ጨርሶ እናንተን በመጠበቅ ላይ ይገኛል::
📍ቤተል ከኢትዮጵያ ፖስታ ቤት አጠገብ
☎️0982-21-22-36

⚪Fashion Design School⚪⚪ፋሽን ዲዛይን መማር ለምትፈልጉ በሙሉ መልካም እድል ይዘን መተናል⚪🔴12ተኛ ክፍል ለጨረሱ ተማሪዎች ደሞ የ15% ቅኛሽ አለን!🔴⚪እንዲሁም በአካል ተገኝተ...
21/10/2024

⚪Fashion Design School⚪

⚪ፋሽን ዲዛይን መማር ለምትፈልጉ በሙሉ መልካም እድል ይዘን መተናል⚪
🔴12ተኛ ክፍል ለጨረሱ ተማሪዎች ደሞ የ15% ቅኛሽ አለን!🔴
⚪እንዲሁም በአካል ተገኝተው መማር ለማትችሉ ተማሪዎች የOnline ፕሮግራም ጀምረናል⚪

☎️ 098 221 2236

⚪Fashion Design School⚪⚪ፋሽን ዲዛይን መማር ለምትፈልጉ በሙሉ መልካም እድል ይዘን መተናል⚪🔴12ተኛ ክፍል ለጨረሱ ተማሪዎች ደሞ የ15% ቅኛሽ አለን!🔴⚪እንዲሁም በአካል ተገኝተ...
18/10/2024

⚪Fashion Design School⚪

⚪ፋሽን ዲዛይን መማር ለምትፈልጉ በሙሉ መልካም እድል ይዘን መተናል⚪

🔴12ተኛ ክፍል ለጨረሱ ተማሪዎች ደሞ የ15% ቅኛሽ አለን!🔴

⚪እንዲሁም በአካል ተገኝተው መማር ለማትችሉ ተማሪዎች የOnline ፕሮግራም ጀምረናል⚪

☎️ 098 221 2236

Address

Bethel Square
Addis Ababa
1165

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sarem Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share