ፍቅርን በግጥም

ፍቅርን በግጥም ፍቅር ነው መንገዴ

01/06/2026

አብይ ሆይ ስማኝ

​አብይ ሆይ ስማኝ፣ የደሙን እሮሮ፣

ህዝብ እያለቀ ነው፣ ከጥንት ከጥንቱ የባሰ ድሮ፤

በለውጥ ስም መጥተህ፣ በፍቅር ስብከት፣

ሀገር አጠጣሃት፣ የጭካኔ ጥዋ፣ የሞትን ጽዋት።

20/05/2026

ማሜን አይቼ አለመሳቅ አልቻልኩም በሳቅ ገደለኝ እኮ

06/05/2026

With Kuncho Tube – I just got recognized as one of their top fans!

05/05/2026

ከሰጠሽ ስጪኝ ካልፈለግሽ ፈግጪው ተቀምጠሽበት ከምትደፈጥጪው😂

04/05/2026

ፈጣሪ 🙏

ፀሎታችንን 👉 Accept

ጠላታችንን 👉 Block

ሀጢያታችንን 👉 Delete

ቻናላችንን 👉 ያሳድግልን

ያድርግልን 🙏 አሚን/አሜን በሉ

መልካም ለሊት🙏

03/05/2026
03/05/2026

እግሩ መሬት የማይነካ፣ ሁልጊዜ የሚሮጥ ግን የማይደክመው ምንድነው? መልሱን ኮመንቱ ላይ

03/05/2026

አዝለኸው የለመደ ውረድ ብትለው ምቀኛ የሆንክበት ይመስለዋል 😌

እና ምን ልልህ ነው ጋብዘኝ 🥹

እናንተ ብትሆኑ ማንን ታስቀድማላችሁ?
03/05/2026

እናንተ ብትሆኑ ማንን ታስቀድማላችሁ?

02/05/2026

እኔ ምን አገባኝ የምትሉት ሀረግ
እሱ ነው ያረዳት ሀገሬን እንደ በግ
የሚል ግጥም ልፅፍ ብድግ አልኩኝና
ምን አገባኝ ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና😌

Address

Addis Ababa

Telephone

+251975999031

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፍቅርን በግጥም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share