KAWO Handmade Textile

KAWO Handmade Textile Ethiopian handwoven fabrics for fashion & interior designers. Small-meter samples, bulk orders & limited editions.

Tradition woven for modern design.
📍 Ethiopia | Message us to order

እያንዳንዱ የ KAWO የሽመና ጨርቅ የኢትዮጵያን ጥንታዊ የሽመና ሥራ ከዘመናዊ ዲዛይን ጋር በማገናኘት ከሸማኔው ህይወት  ጀምሮ እስከ እርስዎ እጅ ድረስ ያለውን ሂደት እና የማህበረሰብ ትስስ...
02/07/2026

እያንዳንዱ የ KAWO የሽመና ጨርቅ የኢትዮጵያን ጥንታዊ የሽመና ሥራ ከዘመናዊ ዲዛይን ጋር በማገናኘት ከሸማኔው ህይወት ጀምሮ እስከ እርስዎ እጅ ድረስ ያለውን ሂደት እና የማህበረሰብ ትስስር ተሞክሮ ያጋራል።

ይወዳጁን !

«ካዎ» በደቡብ ኢትዮጵያ በ ወላይታ እና ጋሞ ቋንቋ ንጉሥ ማለት ሲሆን፣ ንጉሥ መሆን ደግሞ ታላቅ ኃላፊነት ነው። እኛም ይህንን የንጉስነት ኃላፊነት  በመውሰድ፣ የኢትዮጵያን የሸመና ጥበብ ወ...
20/06/2026

«ካዎ» በደቡብ ኢትዮጵያ በ ወላይታ እና ጋሞ ቋንቋ ንጉሥ ማለት ሲሆን፣ ንጉሥ መሆን ደግሞ ታላቅ ኃላፊነት ነው። እኛም ይህንን የንጉስነት ኃላፊነት በመውሰድ፣ የኢትዮጵያን የሸመና ጥበብ ወደፊት ለማስቀጠል ይህን Community ከፍተናል።

ይህ ጉዞ የጋራችን ነው፤ የ Community አካል ይሁኑና የኢትዮጵያን የሽመናን ታሪክ አብረን እንቀጥል ። አሁኑኑ ተቀላቀሉን!

Kawo Handmade Textile

10/06/2026
Introducing KAWO.We are an Ethiopian creative textile company dedicated to bringing handwoven fabrics into contemporary ...
07/06/2026

Introducing KAWO.

We are an Ethiopian creative textile company dedicated to bringing handwoven fabrics into contemporary fashion, lifestyle, and design.

Inspired by Ethiopia's rich weaving heritage, we work with local artisans to create textiles that honor tradition while embracing modern creativity.

Our mission is to increase the use and value of Ethiopian handwoven textiles by connecting artisans, designers, and consumers.

Follow us as we share our fabrics, our process, our artisans, and our vision for the future of Ethiopian textiles.

Address

Addis AbabA
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when KAWO Handmade Textile posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share