03/06/2026
ሰላም እንዴት ናችሁ? ዛሬ አንድ ታሪክ እስኪ ላካፍላችሁ።
"ህልሟን የኖረችው ልጅ"
አንዲት ወጣት ሴት ፋሽንን በጣም ትወድ ነበር። በየቀኑ የፋሽን ቪዲዮዎችን ትመለከት ነበር፣ የተለያዩ ዲዛይኖችንም ትሰራም እየሰራችም ለሰዎች ታሳይ ነበር።
ነገር ግን አንድ ችግር ነበራት።
ከየት መጀመር እንዳለባት አታውቅም ነበር፣ ቤተሰብን ትጠይቃለች፣ የቅርብ ጓደኞቿን ትጠይቃለች ምናምን ነገር ግን ማንም የተሻል መንገድ ወይንም መፍትሄ የሰታት የለም።
ነገር ግን ጊዚያቶች እያለፉ ወራት፣ ሳምንታት ቀናት እየነጎዱ ነው።
ሁል ጊዜ "አንድ ቀን እማራለሁ" ትል ነበር።
አንድ ቀን ወደ አንድ ዓመት ተቀየረ።
አንድ ዓመት ደግሞ ወደ ሁለት ዓመት ተቀየረ።
እሷ እየጠበቀች ሳለች ሌሎች ግን እየተማሩ፣ ስራ እየፈጠሩ፣ ደንበኞችን እያገኙ እና ከክህሎታቸው ገቢ እያገኙ ነበር።
ከዚያ አንድ ቀን ግን የተለየ ውሳኔ አደረገች።
የፋሽን ዲዛይን ስልጠና ለመዉሰድ ቆርጣ ተመዘገበች።
ፓተርን አሰራር፣ ስፌት፣ ፋሽን ስዕል እና የፋሽን ቢዝነስ ተማረች።
መጀመሪያ ብዙ እሚባሉትን ስህተቶችን ሰራች።
ነገር ግን በየቀኑ በታም ትልቅ መሻሻል እያሳየች መጣች።
ከጥቂት ወራት በኋላ የመጀመሪያ ልብሷን ዲዛይን አደረገች።
ብዙም ሳይቆይ የመጀመሪያ ደንበኛዋን አገኘች።
ዛሬ ፋሽንን እያለመች እያሰበች አይደለችም።
ፋሽንን ህልሟን እየኖረችው ነው።
የተቀየረው #ተሰጥኦዋ ስላልሆነ ነው።
የተቀየረው #ውሳኔዋ ነው።
"ህልምህን ለመጀመር ነገን አትጠብቅ፤ ዛሬ ጀምር።"
AdBEx Fashion Education
የግል እና የOnline የፋሽን ዲዛይን ስልጠና
ተማር • ፍጠር • የወደፊትህን ገንባ
እናመሰግናለን።
ታሪኩን እንዴት አገኛችሁት?
tiktok.com/
#ቲክቶክ