ገብር-ኄር የሀገር ባህል አልባሳት ሽመና Gebr-Her Ethiopian Cultural clothes

  • Home
  • Ethiopia
  • Arba Minch'
  • ገብር-ኄር የሀገር ባህል አልባሳት ሽመና Gebr-Her Ethiopian Cultural clothes

ገብር-ኄር የሀገር ባህል አልባሳት ሽመና Gebr-Her Ethiopian Cultural clothes የሀገር ባህል አልባሳትን በትዕዛዝ እንሠራለን፤ ልዩ ልዩ የባህል ልብሶች በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ይምጡና ይጎብኙን!

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!! ኪስን በሚመጥን መልኩ ሽምነን ለብሰናል! ይዘዙን የቤተሰብ እና የቡድን አልባሳትን እንሽምናለን።0928772736መልካም በዓል!!!
13/04/2026

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!!
ኪስን በሚመጥን መልኩ ሽምነን ለብሰናል! ይዘዙን የቤተሰብ እና የቡድን አልባሳትን እንሽምናለን።
0928772736
መልካም በዓል!!!

ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ለበዓለ ፋሲካ በሰላም አደረሳችሁ እያልን ከሽመና ውጤቶች ባሻገር ውብ የሆኑ የሰ/ት ቤት ዩኒፎርሞችን በጥራት እንደምንሠራ ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!!!
09/04/2026

ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ለበዓለ ፋሲካ በሰላም አደረሳችሁ እያልን ከሽመና ውጤቶች ባሻገር ውብ የሆኑ የሰ/ት ቤት ዩኒፎርሞችን በጥራት እንደምንሠራ ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!!!

ከጥር 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ፕላስቲክ መያዣዎችን (ፌስታል) መጠቀም በሕግ እንደሚያስቀጣ ሰምተዋል ! ? ግድየለም መፍትሔው በእጃችን ነው!  #ለድርጅቶች እና  #ማኅበር ለሚያዝዙን ደንበኞ...
30/01/2026

ከጥር 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ፕላስቲክ መያዣዎችን (ፌስታል) መጠቀም በሕግ እንደሚያስቀጣ ሰምተዋል ! ? ግድየለም መፍትሔው በእጃችን ነው! #ለድርጅቶች እና #ማኅበር ለሚያዝዙን ደንበኞቻችን #በሽመና የሚሠሩ #ኮሮጆዎችን አዘጋጅተን ለማቅረብ ዝግጅት መጨረሳችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው !!
ለበለጠ መረጃ 0928772736
ሃሉ በሉን

27/01/2026
ክቡራን ደንበኞቻችን እንኳን ለ2018 ዓ.ም የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ እያልን ከዚህ በፊት በወረፋ መደራረብ ምክንያት አዲስ ትዕዛዘዝ እንደማንቀበል ማሳወቃችን የሚታወስ ሲሆን ከዛሬ ጀምሮ አ...
17/01/2026

ክቡራን ደንበኞቻችን እንኳን ለ2018 ዓ.ም የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ እያልን ከዚህ በፊት በወረፋ መደራረብ ምክንያት አዲስ ትዕዛዘዝ እንደማንቀበል ማሳወቃችን የሚታወስ ሲሆን ከዛሬ ጀምሮ አዳዲስ ትዕዛዞችን ለመቀበል ዝግጁ መሆናችንን ስናሳውቅ በታላቅ አክብሮት ነው!!
#ጋቢዎች፣
#ነጠላዎች፣
#ፎጣዎች፣
#ጥንግ ድርብ
#ጃኖዎች
#ጸአዳ ቀሚሶች.. ማናቸውንም በሽመና የሚሠሩ አልባሳትን አማክሩን፡፡
እንሸምናለን፣ እናለብሶታለን፡፡
ገብርኄር በጥቂቱ የሚታመን በጎ አገልጋያችሁ ከጥበበኞች ምድር/ጋሞ፡- አርባ ምንጭ
0928772736
ሃሉ በሉ
ማሳሰቢያ፡- ለጊዜው የምንቀበለው የቡድን፣ የማኅበራት ወይም የንግድ ብቻ በመሆኑ አንድ ፍሬ (የግለሰብ ትዕዛዝ) አንቀበልም፡፡

በቴሌግራም : https://t.me/gebr_her_weaving

የመነኮሳት ፎጣዎችን እና ለአልጋ ልብስ የሚሆኑ የሱፍ (የዳንቴል ክር) አንስላዎችን በፈለጉት ከለር እንሸምናለን። ለማኅበራት እና ለሰ/ት/ቤቶች ፣ ለመዘምራን/ ለኳየርስ በመረጡት ዲዛይና ከለ...
17/04/2025

የመነኮሳት ፎጣዎችን እና ለአልጋ ልብስ የሚሆኑ የሱፍ (የዳንቴል ክር) አንስላዎችን በፈለጉት ከለር እንሸምናለን። ለማኅበራት እና ለሰ/ት/ቤቶች ፣ ለመዘምራን/ ለኳየርስ በመረጡት ዲዛይና ከለር ዩኒፍርም የሽመና አልባሳችን እንሰራለን ።
092 877 2736

የመነኮሳት ፎጣዎችን እና ለአልጋ ልብስ የሚሆኑ የሱፍ (የዳንቴል ክር) አንስላዎችን በፈለጉት ከለር እንሸምናለን።092 877 2736
02/04/2025

የመነኮሳት ፎጣዎችን እና ለአልጋ ልብስ የሚሆኑ የሱፍ (የዳንቴል ክር) አንስላዎችን በፈለጉት ከለር እንሸምናለን።
092 877 2736

በበዓላት ጊዜ የሚፈጠሩ የትዕዛዝ መጨናነቆችን ለመቅረፍ ሲባል በአዘቦት ቀን ለሚታዘዙ የሽመና ሥሩልኝ ትዕዛዞች " Off time offer " የተሰኘ ልዩ ቅናሽ ይፋ ማድረጋችንን ስናበስር በታ...
29/01/2025

በበዓላት ጊዜ የሚፈጠሩ የትዕዛዝ መጨናነቆችን ለመቅረፍ ሲባል በአዘቦት ቀን ለሚታዘዙ የሽመና ሥሩልኝ ትዕዛዞች " Off time offer " የተሰኘ ልዩ ቅናሽ ይፋ ማድረጋችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው። በዚህ መሠረት 100 % ቅድመ ክፍያ ለሚፈፅሙ ደንበኞች የሸማ ግብአት ዋጋ/ የማምረቻ እና 2% የአገልግሎት ክፍያ ብቻ እንጠይቃለን ።
50% ቅድመ ክፍያ ለሚፈጽሙ ደንበኞች የግብአት/ የማምረቻ ዋጋ እና 5% የአገልግሎት ክፍያ ብቻ በመቀበል እናቀርባለን።
ከአርባ ምንጭ ውጪ ላሉ (የሀገር ውስጥ ደንበኞቻችን ) በፖስታ ቤት የምናደርስ ሲሆን የመላኪያ ወጪን (ኢንሹራንስን ጨምሮ ) እኩል እንጋራለን።
WhatsApp or telegram
+251928772736
ገብርኄር ታማኝ አገልጋይዎ !

29/01/2025

የጥምቀት ትዕዛዞችን ስላጠናቀቅን አዲስ የሥሩልኝ ትዕዛዞችን እንቀበላለን ።
የምንቀብለው ትዕዛዝ የንግድና የማኅበራት/የቡድን ብቻ መሆኑን ለውድ ደንበኞቻችን እንገልጻለን ።

16/12/2024

ክቡራን ደንበኞቻችን የ2017 ዓ.ም የገናና የጥምቀት ትዕዛዝ ተቀብለን ስላጠናቀቅን፣ ደንበኞቻችንን ላለማጉላላት ሲባል አዲስ የገናም ሆነ ጥምቀት የሥሩልኝ ትዕዛዝ መቀበል የማንችል መሆኑን በታላቅ አክብሮት እየገለጽን ጥያቄዎቻችሁን ባለማስተናገዳችን ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡
ታማኝ አገልጋያችሁ ገብርኄር የሀገር ባህል ሽመና !
0928772736

Send a message to learn more

Address

Sikela-Secha Main Road
Arba Minch'
40

Telephone

+251928772736

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ገብር-ኄር የሀገር ባህል አልባሳት ሽመና Gebr-Her Ethiopian Cultural clothes posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ገብር-ኄር የሀገር ባህል አልባሳት ሽመና Gebr-Her Ethiopian Cultural clothes:

Shortcuts

Share