ዮም ጥበብ Yom Tibeb

ሳራሜራ ጥበብ     +251953642240ለወንዶች ለአዲስ አመት እየዘዛችሁ ተራ አስይዙ
12/08/2025

ሳራሜራ ጥበብ +251953642240
ለወንዶች ለአዲስ አመት እየዘዛችሁ ተራ አስይዙ

የልጅዎት ልደት ደርሶ ተጨንቀዋል❤በ0953642240 ይደውሉና ይዘዙን🌹🌹🌹
26/07/2025

የልጅዎት ልደት ደርሶ ተጨንቀዋል❤
በ0953642240 ይደውሉና ይዘዙን🌹🌹🌹

~~~ሦስተኛ ቀን መጻሕፍትን የማሰባሰብ ዘመቻ~~~መጻሕፍት ለማን እንስጥ ላላችሁ፦0949252203 መደወል ትችላላችሁ።❤ባህር ዳር፦ Yom Yom Tibeb፣ Mbs Alemu Yom Tibeb፣ Y...
18/07/2025

~~~ሦስተኛ ቀን መጻሕፍትን የማሰባሰብ ዘመቻ~~~
መጻሕፍት ለማን እንስጥ ላላችሁ፦0949252203 መደወል ትችላላችሁ።
❤ባህር ዳር፦ Yom Yom Tibeb፣ Mbs Alemu Yom Tibeb፣ Yitbarek Amsalu Bdr
❤ አዲስ አበባ፦ ብርሃኑ ታገለ ፣ Haregu Yetwale Amsal ፣ Yenat Kassa ፣ Kasa Dagnaw
❤አቡዳቢ፦ ናንየ አትፍረድ ይፈረድብሀል ሌሎች ቦታዎች እያጣራል እንቀጥላለን።

ወይም በጉባኤ ቤቱ ስም የተከፈቱ የባንክ ቊጥሮች፦
↪ ንግድ ባንክ፦1000708001094
↪ አቢሲኒያ፦227710489
↪ ዐዋሽ፦ 013201564641701
(አርዕስተ አበው የመጻሕፍት ትርጓሜ ቤት) በማስገባት ጉባኤ ቤቱ አስፈላጊ የሚላቸውን መጻሕፍት መግዛት የሚችል መሆኑን እንገልጻለን።

ዮም ጥበብ Yom Tibeb
18/07/2025

ዮም ጥበብ Yom Tibeb

በጉባኤ ቤቱ ስም የተከፈቱ የባንክ ቊጥሮች፦ ↪ ንግድ ባንክ፦1000708001094↪ አቢሲኒያ፦227710489↪ ዐዋሽ፦ 013201564641701(አርዕስተ አበው የመጻሕፍት ትርጓሜ ቤት)
18/07/2025

በጉባኤ ቤቱ ስም የተከፈቱ የባንክ ቊጥሮች፦
↪ ንግድ ባንክ፦1000708001094
↪ አቢሲኒያ፦227710489
↪ ዐዋሽ፦ 013201564641701
(አርዕስተ አበው የመጻሕፍት ትርጓሜ ቤት)

18/07/2025

~~~መጻሕፍትን የማሰባሰብ ዘመቻ~~~
❤መጻሕፍቱ የሚሰባሰቡት ለማን ነው?
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዊ ሀገረ ስብከት በጓ/ሽ/ወረዳ የቲሊሊ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ሚካኤል አርዕስተ አበው የመጻሕፍት ትርጓሜ ትምህርት ቤት ነው። ይህ ጉባኤ ቤት ከዚህ ዓመት ጀምሮ ደቀ መዛሙርትን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል።

❤ጉባኤ ቤቱ የተጀመረው በቲሊሊ ደብረ ብርሃን ቅዱስ ሚካኤል ሰበካ ጉባኤ አርቆ አሳቢነት ታሪክን ሀገርንና ቤተክርስቲያንን ለትውልድ ለመጠበቅና ለትውልድ ለማስተላለፍ ትውልድ ላይ መሥራት፣ ትውልድ ላይ ለመሥራት ደግሞ የመጻሕፍት ትርጓሜ ትምህርት ቤት አስፈላጊ መሆኑን በመገንዘብና ለወጣቶች፣ ለመንፈሳዊ ማሕበራትና ለቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ የሆኑ ታላላቅ አባቶችን በማማከር ሲሆን ከጅማሮው ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ያለ አቅሙን አሟጦ እየተንቀሳሰ ይገኛል።

❤ጉባኤ ቤቱ ጀማሪ እንደመሆኑ ያቀዳቸውን ዘርፈ ብዙ ጉዳዮችን ለማከናወን ዘርፈ ብዙ ግብአቶችም ያስፈልጉታል። ከእነዚህም መካከል
፩. መንፈሳዊ መጻሕፍት
፪. የታሪክ፣ የልብ ወለድ፣ የሥነ ልቡና መጻሕፍት
፫. የሳይንስ፣ የቅኔ፣ የዜማ መጻሕፍት
፬. ንጽጽር ለመሥራት እንዲያመች የሌላ እምነት ሰዎች የጻፏቸው መጻሕፍት
፭. የኤሌክትርኒክስ እቃዎች ኮምፒውተር፣ ፕሮጀክተር፣ ስልክና መሰል እቃዎች።
፮. ሌሎች ቁሳቁሶች፦ የመጻሕፍት መደርደሪያዎች፣ የቤተ መጻሕፍት ወንበሮችና የመሳሰሉት ቅድሚያ የሚሰጣቸው ናቸው።

❤ጉባኤ ቤቱን ለመደገፍ የምትፈልጉ በሙሉ በሚከተሉት አማራጮች መደገፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

1ኛ፦ በጉባኤ ቤቱ አካውንት መደገፍ የምትችሉትን ገንዘብ አስገብታችሁ ጉባኤ ቤቱ የሚያስፈልጉትን መጻሕፍት በቅናሽ ዋጋ ተስማምቶ መግዛት እንዲችል መርዳት፤

2ኛ፦ መጻሕፍትን መግዛትና አንብባችሁ ያስቀመጣችሁትን ማንኛውንም ዓይነት መጻሕፍት መስጠት

❤በጉባኤ ቤቱ ስም የተከፈቱ የባንክ ቊጥሮች፦
↪ ንግድ ባንክ፦1000708001094
↪ አቢሲኒያ፦227710489
↪ ዐዋሽ፦ 013201564641701
(አርዕስተ አበው የመጻሕፍት ትርጓሜ ቤት)

19/03/2025

.

Address

Bahir Dar

Telephone

+251948797477

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዮም ጥበብ Yom Tibeb posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ዮም ጥበብ Yom Tibeb:

Shortcuts

Share