Olmaa Daa'immanii Sheek Bakrii Saphaloo Qaroo Hegaree

Olmaa Daa'immanii Sheek Bakrii Saphaloo Qaroo Hegaree Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Olmaa Daa'immanii Sheek Bakrii Saphaloo Qaroo Hegaree, Near of commercial bank, Karamile.

18/12/2025
18/12/2025
08/12/2025

peace and fun

08/12/2025
08/12/2025

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተያዘው 2018 ዓ.ም ለሚያከናውነው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተለያዩ የቅድመ-ምርጫ ተግባራትን በማከናወን ላይ መሆኑ ይታወቃል። ቦርዱ እስካሁን ስለሠራቸው የቅድመ-ምርጫ ሥራዎች በተመለከተና በተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙኃን ተቋማትና ጋዜጠኞች ‘ጋዜጣዊ መግለጫ’ ይሰጣል።

በመሆኑም ከታች የተጠቀሱትን መሥፈርቶች የምታሟሉ መገናኛ ብዙኃን አካላት ነገ ማክሰኞ ኅዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2:30 ላይ በስካይ ላይት ሆቴል ተገኝታችሁ መዘገብ የምትችሉ መሆኑን ቦርዱ ያሳውቃል።

• በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተመዘገበ የመገናኛ ብዙኃን ተቋም መሆን፣
• የመጡበትን መገናኛ ብዙኃን መታወቂያ መያዝ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
ኅዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም.

07/12/2025

ቦርዱ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሚሣተፉ የምርጫ ክልል አስፈጻሚዎች የብቃት ማረጋገጫ የምዘና ፈተና መስጠት ጀመረ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ “በምርጫ ክልል አስፈጻሚነት” 2,313 አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር አስቦ 131,798 አመልካቾች በድረ-ገጹ ላይ ተመዝግበዋል።

ይኽንንም ተከትሎ ቦርዱ በቅጥር ማስታወቂያው ላይ ከተጠቀሱት መሥፈርቶች በተጨማሪ፤ ከአመልካቾች ውስጥ በ6ተኛ ጠቅላላ ምርጫ፣ ቦርዱ ባስፈጸማቸው ሕዝበ ውሣኔዎች እንዲሁም በቀሪና በድጋሚ ምርጫ ከፍተኛ አፈጻጸም ላሳዩት አመልካቾች እና በትምህርት ዝግጅታቸው አይ.ሲ.ቲ፣ ሕግ፣ አስተዳደርና ሌሎች የማኅበራዊ ሣይንስ ዘርፎችን ላጠኑ አመልካቾች በተለይም ለሴቶች ቅድሚያ ሰጥቶ መልምላል።
በአሁን ሰዓት ከ131,798 አመልካቾች ውስጥ ከላይ የተጠቀሱት መሥፈርቶችን ያሟሉ 6,610 አመልካቾችን ለይቶ የጽሑፍና የቃል ፈተና በመስጠት ላይ ነው።

ከላይ የተጠቀሱትን መሥፈርቶች እንዲሁም የጽሑፍና የቃል ፈተናውን ያለፉትን አስፈጻሚዎች ዝርዝር፤ ቦርዱ ከዚኽ ቀደም በነበረው የአሠራር ሥርዓትና በጊዜ ሠሌዳው መሠረት ዝርዝራቸውን በምርጫ ለሚወዳደሩ ፖለቲካ ፓርቲዎች በመላክ ገለልተኝነታቸውን የማስተቸት ሥራ የሚሠራ ይሆናል።

ቦርዱ ለምርጫ ክልል አስፈጻሚነት ያመለከቱትን 131,798 አመልካቾች ሁሉ የሚያመሰግን ሲሆን፤ ቀጣይ በሚኖረው ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተሣታፊ በሚጠይቀው "የምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎች" ምልመላ ላይ እንዲሣተፉ ከወዲሁ ያሳውቃል።

Address

Near Of Commercial Bank
Karamile

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Olmaa Daa'immanii Sheek Bakrii Saphaloo Qaroo Hegaree posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share