sara_next_fashion_habesha

sara_next_fashion_habesha Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from sara_next_fashion_habesha, Clothing (Brand), 22, Silver Spring, MD.

06/16/2026

ዛሬ አሸናፊ ማን አንደሆነ አማውቃለን

06/12/2026

2ተኛዋ ተወዳዳሪያችን ዲዛይነር ሜቲ
ምርጫዎን ድምጾ በመስጠት ያሳውቁን

06/12/2026

ዲዛይነር ያስሚን jun 16 የመጨረሻ ውጤት ይገለጻል ድምጽ በመስጠት ከ 3 ለ አንድዋ ብቻ በመምረጥ ድምጽ ይሁኑ

06/12/2026

Next fashion design college +251935343434

06/11/2026
06/11/2026
06/11/2026

🛑 ለሐሰተኛ አገልጋዮቹ ለዛቻቸዉ አትንበርከኩ! በወንጌል ሲሸቅጡ ያላፈሩትን እናንተ ስለምን ታፍራላችሁ! ይሄን በመናገራችን እንደተሳዳቢ እንቆጠራለን! የትርፋቸዉን ምንጭ የዘጋንባቸዉ የአዉሬዉ አገልጋዮች!
ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ

ሐሰተኛ ነቢያቱ ሶፍት ሲያበሉ፤ ዘይት ሲሸጡ በወንጌል ሲሸቅጡ ያላፈሩትን እናንተ ለምን ታፍራላችሁ ለዛቻቸዉ አትንበርከኩ! ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ

ይሄን በመናገራችን እንደተሳዳቢ እንቆጠራለን። ለምን ካላችሁ የትርፋቸዉን ምንጭ የዘጋንባቸዉ የአዉሬዉ አገልጋዮች አሉ። እነሱ በኢየሱስ ወንጌል ሲሸቅጡ አላፈሩም። ዘይት ሲነግድ አላፈረም፤ ሶፍት ሲነግድ አላፈረም፤ እርኩሰትን ሲቸረችር አላፈረም እኔ እንዴት አፍራለሁ? የሚያሸማቅቋችሁ ካሉ እነሱ ይሸማቀቁ!

እነሱ ለፍላፊዎች ቅጥረኞች አላቸዉ ነገር ግን ኢየሱስን አይችሉትም። ለዛቻቸዉ እንዳትንበረከኩ! አለ
ከራሱ ለመስማት
https://www.facebook.com/reel/1944411473615176/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

06/11/2026

ይሄ ሰውዬ ሚስቴ ልጆቼን ይዛ አውስትራሊያ ትታኝ ገባች ብሎ ሚድያ ላይ ወቶ ነበር ብዙዎች ከእድሜ አንፃር የሚስትየውንና የልጆቹን ጎን ሳይሰሙ ለፍርድ ቸኮለው ነበር ዛሬ የሰማነው የልጆቹ መልስ ግን ህዝብን በእንባ ያራጨ ጆሮ ጭው የሚያደርግ መአት ነው!! ባሎች አባቶች ልጆቼ ትንንሽ ናቸው አያውቁም ቢያውቁም ምንም አያመጡም ብላቹ ሚስታችሁን የምታሰቃዩአትን ከአፋቹ የሚወጣውን ክፉ ቃላት ሁሉ እያንዳንዷን ልጆቻቹ አይረሱትም የምታረጉትን ነገር እያንዳንዷን ያያሉ ለግዜው ፈርተው ምንም ላይናገሩ ይችላሉ እንጂ ትንሽ ሲያድጉ ልክ እናታቸውን ጠላት እንዳረጋቹ እንዳሰቃያቹሀት እነሱም የአባት ጠላት አርገዋቹ ነው የሚያድጉት እናቱ ስትነካ የሚወድ ልጅ የለም በዚ ታሪክም ያየነው ይሄ ነው ስንት ግፍ ፈፅሞ ልጆቼ ማለት የለም ልብ ግዙ ሚስታችሁን የልጆቻችሁን እናት አክብሩ መልካም ባል መልካም አባት ሁኑ ያለበለዝያ ሚስትክ ላይ በምታደርሰው በደል ጤና በረከት ፀጋ ከህይወታቹ ይርቃል የትም ብትሄዱ ደስታን አታገኙም እድሜ ልካቹን ትባክናላቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለንስሀ ሞት ያብቃን!!!

06/10/2026
06/09/2026

ይሄንን አያዩ አሁንም ጥቅስ ጠቃሽ አይጠፋም! አሷ ጠውልጋ እኔ ልብላ ባልርንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ አንጂ ከ ራሰ አስበልጥ አስቀድም አይልም እንድው ምክሬ መጀመሪየ ለራስ መሆን ያስፈልጋል ለሀሉ መሆን የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው በጥቂቱም በብዙም የማይሳነው እሱ ብቻ ነው

Address

22
Silver Spring, MD
20906

Telephone

+251935350153

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when sara_next_fashion_habesha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to sara_next_fashion_habesha:

Share