03/06/2026
''ደፍረን እናውራ ይበቃል እንበል ''ሞት እምቢ!
ለምርጫው ተሰብስበን እንፀልይ ሲሉ የነበሩ የሀይማኖት አባቶች በአርሲ ለሚሞ*ተው ኦርቶዶክስ ወገናችን ግን ያሉት ነገር የለም።
''በግፍ ለተገደላችሁ ወገኖቻችን ፈጣሪ ነፍሳችሁን ይማረው! ይሄ ሕዝብ ግን እራሱ ላይ በአስር ጣቱ ፈርሟል? ደፍረን እናውራ ይበቃል እንበል ''ሞት እምቢ!''
ታሪኩ ጋንካሲ (ዲሽታ ጊና)