11/04/2026
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ! 👗✨
በዓላት የደስታ ብቻ ሳይሆኑ የአዲስ ማንነትና የውበት መገለጫዎች ናቸው። የኤማ ፋሽን ዲዛይን ትምህርት ቤት (Eima Fashion Design School) መላው ተማሪዎቻችን፣ የጥበብ ቤተሰቦችና ደንበኞቻችን በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የውበት እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
በጥበብ ደምቃችሁ፣ በፈጠራ የምትታዩበት በዓል ይሁንላችሁ!☺️
🎨 የጥበብና የፋሽን ዲዛይን መነሻዎ!
ስለ ፋሽን ዲዛይን ጥበብ ይማሩ፦
🌐 Website: www.eimafashion.com
🔗 Telegram: