Chuchu - ቹቹ - hand made

Chuchu - ቹቹ - hand made chuchu - ቹቹ - handmade
የ ፌስቡክ ገፃችን አባል ስለሆኑ እናመሰግናለን።

ይህ የፌስቡክ ገጻችን የተለያዩ የእጅ ስራ ውጤቶችን የሚያገኙበት ሲሆን
ከህጻናት ጀምሮ በተለያየ የእድሜ ክልል ለሚገኙ ሰዎች የሚሆኑ ኣልባሳቶችን ማግኘት ይችላሉ።

� ለህጻናት የሚሆኑ የተለያዩ ዲዛይን አና ከለር ያላችው፡

* እስካርቭ እና ኮፍያዎች
* ቀሚሶች
* ቱታዎች
* ኮፍያ እና ካልሲዎች
* ኮት እና ሱሪዎች
* የዳይፕር መሸፈኛ እና ኮፍያዎች

� ኣልባሳቶቹን ለተለያዩ ሁኔታዎቸ ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ፦

* ለኣራስ ጥየቃ
* ለክርስትና
* ለልደት
* ለፎቶግራፍ ማስታወሻዎች
* በተጨማሪም ለተለያዩ በኣላት እና ወቅታዊ ሁኔታዎች የሚሆኑ

ኣልባሳቶችን እንሰራለን።

� ለኣዋቂ የሚሆኑ የተለያዩ ዲዛይን እና ከለር ያላቸው፡

* እስካርቭ እና ኮፍያዎች
* እቤት ውስጥ የሚደረጉ ካልሲዎች
* የፊት መሸፈኛ ማስኮች
* የእጅ ቦርሳዎች

ይደውሉልን መልእክት ይላኩልን የሚፈልጉትን ኣይነት ኣልባሳት ይዘዙን።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር � 0923928104 ያነጋግሩን።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chuchu - ቹቹ - hand made posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Chuchu - ቹቹ - hand made:

Share