Mila Bonda shoe and clothes fashion

Mila Bonda shoe and clothes fashion ኦርጅናል ቶርሽን ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ (Original torsion shoes at an affordable price)
https://t.me/milabodashoe

28/05/2024

ቅዱስ ኤፍሬም የአገልጋዩን ልብ መለሰ!!

እጅግ ደስ የሚል ዜና ነው:: ዶ/ር ሰባስቲያን ብሮክ የሲሪያክ ጥናት ፕሮፌሰር ሲሆን ሶርያዊውን ሊቅ ቅዱስ ኤፍሬምን ለምዕራቡ ዓለም በማስተዋወቅና ለእኛም ብዙ የቅዱስ ኤፍሬም ድርሰቶችን ለማንበብ እንድንችል ትልቅ ዕድል የከፈተ በዚህ ክፍለ ዘመን ወደር ካልተገኘላቸው የClassic studies ሊቃውንት አንዱ ነበር:: የሶርያ ቤተ ክርስቲያን ላደረገው አስተዋጽኦ ከዚህ በፊት የክብር ሜዳይ ብትሸልመውም በሃይማኖቱ ግን ፕሮቴስታንት ነበረ:: ያገለገለው አምላክ የቅዱስ ኤፍሬምን ጸሎት ሰምቶ ሰባስቲያን ብሮክ አሁን በሶርያ ቤተ ክርስቲያን ጥምቀተ ክርስትናና ምሥጢረ ሜሮን ተፈጽሞለታል::

የእኛን አባቶች ጥንታዊ መጻሕፍት ሲተረጉሙ ሳይድኑ የቀሩ ብዙዎች ናቸውና በሰባስቲያም ብሮክ መመለስ ከመላእክት ጋር ደስ ይለናል::

18/05/2023

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mila Bonda shoe and clothes fashion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category