መቅደስ እና አለምነው ልብስ ስፌት Alemnew &Mekides Tailor

መቅደስ እና አለምነው ልብስ ስፌት Alemnew &Mekides Tailor Like our business page to visit some of our new products and services.

ቲ-ሸርቶች፣ ሸሚዝ ሱሪና ሌሎችን ዘመናዊ እና ባህላዊ አልባሳትን እናመርታለን፤ የተማሪዎች ዩኒፎርምና ሌሎች የደንብ ልብሶችንም በጥራት እናዘጋጃለን።

10/04/2022
እንኳን ለ 2014 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁየአንድን አመት ዋጋ ለማወቅ ከፈለግክ ክፍሉን የደገመን ተማሪ ጠይቀዉ !የአንድን ወር ዋጋ ለማወቅ ከፈለግክ ካለወሩ የተወለደ ህፃን የወለደችን ሴት ...
12/09/2021

እንኳን ለ 2014 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ

የአንድን አመት ዋጋ ለማወቅ ከፈለግክ ክፍሉን የደገመን ተማሪ ጠይቀዉ !

የአንድን ወር ዋጋ ለማወቅ ከፈለግክ ካለወሩ የተወለደ ህፃን የወለደችን ሴት ጠይቃት !

የአንድን ሳምንት ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ በየሳምንቱ የሚወጣን ጋዜጣ አሳታሚ ጠይቀዉ !

የአንድን ቀን ዋጋ ለማወቅ ከፈለግህ የወሳኝ ፈተናን ዉጤት ነገ ለመስማት የሚጠብቅን ተማሪ ጠይቀዉ !

የአንድን ሰአት ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ ለመገናኘት የተቀጣጠሩ አዲስ ፍቅረኞችን ጠይቃቸዉ !

የአንድን ደቂቃ ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ አዉቶቢስ ለትንሽ ያመለጠዉን ሰዉ ጠይቀዉ !

የአንድን ሰከንድ ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ ከአደጋ ለጥቂት ያመለጠን ሰዉ ጠይቀዉ !

የአንድን ሚሊ ሰከንድ ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ በኦሎምፒክ ሩጫ ለጥቂት የተቀደመን ሯጭ ጠይቀዉ!

ጊዜ=ህይወት! ስለዚህ ጊዜህን ስታባክን ህይወትህን ታባክናለህ! ጊዜህን በትክክል ስትመራ ደግሞ ሕይወትህን በትክክል ትመራለህ!!
በድጋሚ መልካም ዘመን እንመኛለን
***

19/08/2021
09108887130913493771
27/04/2021

0910888713
0913493771

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታታዮችመልካም የመስቀል በዓል ይሁንላችሁ!መስከረም 2013 ዓ.ም
27/09/2020

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታታዮች
መልካም የመስቀል በዓል ይሁንላችሁ!
መስከረም 2013 ዓ.ም

04/06/2020

Brand and Technology Company Works with African Designers to Develop Capsule Collections KISUA acts as a bridge to build capacity of MSMEs in the fashion industry Young Africa Works partner KISUA, an African fashion brand and fashion technology company, collaborates with established and emerging Afr...

Address

Addis Ababa

Telephone

251910888713

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መቅደስ እና አለምነው ልብስ ስፌት Alemnew &Mekides Tailor posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to መቅደስ እና አለምነው ልብስ ስፌት Alemnew &Mekides Tailor:

Shortcuts

Share