መህንዲ ሂና disgn

መህንዲ ሂና disgn beauty

17/09/2025

Check out ነፀብራቅ ወይባ ጢስ’s video.

16/09/2025

Watch, follow, and discover more trending content.

11/09/2025
16/03/2025

ሰላም እዴት ናችሁ ውድ ደንበኞቻችን ቤት እዴት መጠቀም እንችላለን ብላችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት እንሆ

👉 መጀመሪያ ክሰሉን ፉም እስከሚሆን እናያይዛለን ከዛ በቤት ውስጥ ጉድጎድ ቢኖር ይመረጣል ከሌለም በሸክላ ይቻላል መጀመሪያ እሳቱን እናደርግ እና ከላይ ወይባዉን እናደርጋለን ጭሱ እስኪወጣ እንተጣጠብና ሰውነታችንን እዳያቃጥለን ለጋ ቅቤ እና ማር (ተፈጥሮአዊ እስክራፖችን ብናደርግ ይመረጣል) በቂቤ ፋንታ ወይራ ዘይት መጠቀም ይቻላል ሰውነታችንን ከቀባን ቡሀላ መሀሉ ክፍት የሆነ ወንበር አድርገን እንቀመጣለን መሞቂያው ልብስ ካለ ሰው እንዲያለብሰን እናደርጋለን ለፀጉራችን ቂቤ ቢሆን ይመረጣል ካልሆነ የወይራ ዘይት ፣የተፈጨ አቡካዶ፣የሰሊጥ ዘይት መጠቀም ይቻላል ቀስ እያልን እንሞቃለን እሳቱ እሚያቃጥለን ከሆነ ሬት ስሩን በድንጋይ እንቀጠቅጥና በውሀ ሲወጣው ከወይባው በላይ እንሸፍነዋለን ስለ ሬት ስር ጥቅም ሌላ ጊዜ በሰፌው አብራራለሁ ጭሱ በደንብ እስኪያልበን እንሞቅና ልንወጣ አካባቢ ከርቤውን በትንሹ እነጨምራለን በድጋሚ ሞቅን ካበቃን ቡሀላ ተሸፋፍነን ሳንገለጥ ለትንሽ ሰአት እተኛለን ላባችን እስኪጠፋ ከዛ ቡሀላ ለማሳድ በተዘገጅ በእህል ማሳጅ የሚያደርግ ቢኖር አንፀባራቂ እና ጥሩ ጠረን እንዲኖረን ያደርግልናል ከዚህ በኋላ ሻወር መውሰድ በተደጋጋሚ ይሄን የምናደርግ ከሆነ ጤናማ ጠንካራ ዉበታችን እየጨመር ይሄዳል ይሞክሩት

የፆም አገልግሎት አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን 0912456396
አመሰግናለሁ

ነፀብራቅ ወይባ ጢስ ሲመጡ ያሚያገኙት ፓኬጆች ይህንን ይመስላል👇👇👇👇👇👇1ኛ ደረጃ.......አዲስ አንሶላ (ተጠቅመው ሲጨርሱ  የሚወስዱት) ፣የፊት 5አይነት ፣የፀጉር ከቂቤ ጋር ተቀላቅሎ የሚ...
06/02/2025

ነፀብራቅ ወይባ ጢስ ሲመጡ ያሚያገኙት ፓኬጆች ይህንን ይመስላል👇👇👇👇👇👇

1ኛ ደረጃ.......አዲስ አንሶላ (ተጠቅመው ሲጨርሱ የሚወስዱት) ፣የፊት 5አይነት ፣የፀጉር ከቂቤ ጋር ተቀላቅሎ የሚቀቡ እስክራፖችን አድርገን ወይባ ደስ እያላችሁ ከሞቃችሁ በኋላ የገላ በ11 አይነት እህል የተዘጋጀ እና ፍሌቨሮችን ጨምረን በደንብ ማሳጅ ካደረግን ቡኃላ ፀጉራቹን ቅቤውን አጥበን ሹሩባ/ፓየስትራ ተሰርተው ሲጨርሱ የተልባ ጁስ እንሰጣለን.....ዋጋ 2000

2ኛ ደረጃ....ከላይ የተመለከቱት እንዳለ ሆኖ በታጠበ እንሶላ ሲጠቀሙ... ዋጋ1700

3ኛ ደረጃ....ከላይ የተመለከቱት እንዳለ ሆኖ ሹሩፓ/ፓየስትራ ሲቀር እና በታጠበ እንሶላ ሲጠቀሙ..... ዋጋ1500

4ኛ ደረጃ....ከላይ የተመለከቱት እንዳለ ሆኖ ፀጉር ማጠብ ሹሩፓ/ፓየስትራ ሲቀር በታጠበ እንሶላ ሲጠቀሙ... ዋጋ 1300

5ኛ ደረጃ....ከላይ የተመለከቱት እንዳለ ሆኖ ለፊት ለፀጉር እና ለገላ የምትጠቀሙት እስክራፓች በግማሽ ቀንሰው ፀጉር ማጠብ ሹሩፓ/ፓየስትራ ሲቀር በታጠበ እንሶላ ሲጠቀሙ..... ዋጋ 1000

በተጨማሪም አራስ ለሆናችሁ እና መምጣት ለማትችሉ delivery VIP እገልግሎት እንሰጣለን

ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን
0912456396

https://t.me/+0kEADry_r9Q5Yjg0"ነፀብራቅ ወይባ ጢስ ከውበት ባሻገር ለጤና ጥቅም "ሴቶችዬ ኑና ፍክት ፍንድቅ ትላላችሁ የተፈጥሮ ውበትሽ ፍንትው ብሎ መታየት ይጀምራል ከሱም ...
12/01/2025

https://t.me/+0kEADry_r9Q5Yjg0
"ነፀብራቅ ወይባ ጢስ ከውበት ባሻገር ለጤና ጥቅም "

ሴቶችዬ ኑና ፍክት ፍንድቅ ትላላችሁ የተፈጥሮ ውበትሽ ፍንትው ብሎ መታየት ይጀምራል ከሱም በላይ በተለያየ ምክንያት የደከመው የተጎዳውን ሰውነትሽ እንደ አዲስ ታድሺዋለሽ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር
09 12 45 63 96

Address

Addis Ababa
KOLEFEA

Telephone

0912456396

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መህንዲ ሂና disgn posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to መህንዲ ሂና disgn:

Shortcuts

Share