Arba Minch Babylo Reusable Diaper Main Shop

Arba Minch Babylo Reusable Diaper Main Shop These super-absorbent, eco-friendly* diapers are made with naturally derived and sustainable materials* and they’re gentle for your baby’s delicate skin.

Contact us 0912356227/0964971715

ቤቢሎ የሚታጠብ ዳይፐር ይለያል!! እርጥበትንና ሽፍታን በየጊዜው መፈተሽ የለም ምክንያቱም ቤቢሎ ዳይፐር ሙሉ በሙሉ ከኬሚካል የፀዳ ምርት በመሆኑ ለልጅዎ ሙሉ ደስታን ይሰጥሎታል:: አሁኑኑ ይ...
08/10/2022

ቤቢሎ የሚታጠብ ዳይፐር ይለያል!! እርጥበትንና ሽፍታን በየጊዜው መፈተሽ የለም ምክንያቱም ቤቢሎ ዳይፐር ሙሉ በሙሉ ከኬሚካል የፀዳ ምርት በመሆኑ ለልጅዎ ሙሉ ደስታን ይሰጥሎታል:: አሁኑኑ ይሸምቱ።

ቤቢሎ ዳይፐር የብልህ እናቶች ምርጫ!!

ልጆች በአስተማማኙ የቤቢሎ የጥራትና የእንክብካቤ እጆች ሲታቀፉ እርስዎ ያለሀሳብ ማረፍ ይችላሉ:: ቤቢሎ የሚታጠብ ዳይፐርን በ ምድረገነት አርባ ምንጭ ያገኙታል፤ ዛሬውኑ ይግዙ:: 👉 ወደ 09...
13/09/2022

ልጆች በአስተማማኙ የቤቢሎ የጥራትና የእንክብካቤ እጆች ሲታቀፉ እርስዎ ያለሀሳብ ማረፍ ይችላሉ:: ቤቢሎ የሚታጠብ ዳይፐርን በ ምድረገነት አርባ ምንጭ ያገኙታል፤ ዛሬውኑ ይግዙ::

👉 ወደ 0926108454/0912356227/0964971715 /ይደዉሉ።

👉https://t.me/arbaminchbranchclothdiaperbabylo ይቀላቀሉን።
👉 ጥቅሙ ከፍ ያለ ዋጋው ቅናሽ 💯 የአንዱን ዋጋ ለማየት👆👆 telegram Channel👆👆 ይቀላቀሉ።

These super-absorbent, eco-friendly* diapers are made with naturally derived and sustainable materials* and they’re gentle for your baby’s delicate skin. Contact us 0912356227/0964971715

🚸🚸የሚታጠብ ወጪ ቆጣቢ ቤቢሎ ዳይፐር🚸🚸የልጆችን ምቾት የሚጠብቅ እና ከእርጥበት   ከ 3 እስከ 4 ሰዓት (አንዱ ፎጣ) ነፃ ሆነው እንዲቆዩ የሚያደርግ ነው::ሁለቱም ፎጣዎች አንድ ላይ ሲሆኑ...
03/09/2022

🚸🚸የሚታጠብ ወጪ ቆጣቢ ቤቢሎ ዳይፐር🚸🚸

የልጆችን ምቾት የሚጠብቅ እና ከእርጥበት ከ 3 እስከ 4 ሰዓት (አንዱ ፎጣ) ነፃ ሆነው እንዲቆዩ የሚያደርግ ነው::ሁለቱም ፎጣዎች አንድ ላይ ሲሆኑ ከ 7-8 ሰዓት ያገለግላል( በተለይ ምሽት ላይ ለመጠቀም)።

ለልጅዎ ቆዳ ለስላሳ እና ምቹ ከሆነ የቤቢሎ የሚታጠብ ዳይፐር የተሻለ እና የሚመረጥ የለም:: አንዱን የቤቢሎ ዳይፐር ይዘቱን እንዳሻዎት በመቀያየር እና በልጅዎ የወገብ እና የቁመት ልክ በቁልፎች በማስፋት እና በማጥበብ, በማስረዘም እንዲሁም በማሳጠር ከ 0-3 አመት ላሉ ልጆች እንዲጠቀሙ ከማስቻሉም ባሻገር አንዱን ዳይፐር በሌላ በመቀያየር ከአራስ ጀምሮ ልጅዎት ዳይፐር መጠቀም እስከሚያቆምበት እድሜ ድረስ በአማካኝ 10 ቤቢሎ ዳይፐሮች ያገለግልዎታል::

እንግዲህ በምርታችን ቤቢሎ ዳይፐር ይደሰታሉ , ይረካሉ ።አሁኑኑ ይሽምቱ።

ቤተሰቦቻችን ምርታችንን ስለወደዱት እና እየመጣችሁ በአካልም ,በድረገፃችንም, በስልክም አናግራችሁን ስለሸመታችሁ እናመሰግናለን 🙏

ቤቢሎ ዳይፐር የዘመናዊ እና ብልህ እናቶች ምርጫ💯✌️

🌻🌻እንኳን አደረሳቹህ🌻🌻🌻🌻የአዲስ አመት ገፀ- በረከት እንሆ ብለናል🌻🌻🌻🌻🌻የሚታጠብ ወጪ ቆጣቢ ቤቢሎ ዳይፐር🌻🌻🌻ልጆች እንደልባቸው ለመንቀሳቀስ ፍፁም ምቾት እና ነፃነት ያስፈልጋቸዋል:: ዳ...
03/09/2022

🌻🌻እንኳን አደረሳቹህ🌻🌻
🌻🌻የአዲስ አመት ገፀ- በረከት እንሆ ብለናል🌻🌻

🌻🌻🌻የሚታጠብ ወጪ ቆጣቢ ቤቢሎ ዳይፐር🌻🌻🌻

ልጆች እንደልባቸው ለመንቀሳቀስ ፍፁም ምቾት እና ነፃነት ያስፈልጋቸዋል:: ዳይፐራቸው ደግሞ ለዚህ ሁነኛ መፍትሔ የሚሰጣቸው መሆን አለበት:: ሃሳብ እንዳይገባዎ ፡ አስገራሚ ልስላሴ የተላበሰውን እና እርጥበት የመምጠጥ አቅሙ አስደናቂ የሆነው ቤቢሎ ዳይፐር ልጅዎ ላይ ልክክ ብሎ እንዲስማማው በጥንቃቄ የተሰራ ነው::
ውድ ! ቤተሰቦች የቤብሎ ዳይፐር ጥቅሞች በጥቂቱ እናካፍላችሁ:-

👉 ገንዘብ ቆጣቢ ኪስ የማይጎዳ መሆኑ

👉 ከኬሚካል ነፃ የሆነ

👉 ለአከባቢ ጥበቃ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያለው 🍀

👉 ምቹ እ ና በተለያየ ከለር በመቅረቡ ከፍተኛ ውበትን
ያለው

👉 በመቀያየር የሚጠቀሙት

እንግዲህ ምርጫው የእናንተ👍...

🚸የ Telegram page:- https://t.me/arbaminchbranchclothdiaperbabylo
🚸 የpage:- https://www.facebook.com/109418121903513/posts/109476581897667/?app=fbl
በመቀላቀል ይዘዙን።

ለ መድሀኒት ቤቶች(Pharmacy)
ለ ሱፐር ማርኬት
ለ ህፃናት ልብስ መሸጫ.... ያግኙን::

👉በብዛት አና በጥቂት ለምትወስዱ ደንበኞቻችን ዋጋው እንደሚለያይ ስንገልፅ በደስታ ነው።

ቤቢሎ ዳይፐር ፍፁም ጤናን ለመላው ህዝብ ይመኛል።

ቤብሎ ዳይፐር የዘመናዊ እና ብልህ እናቶች ምርጫ👏👏

These super-absorbent, eco-friendly* diapers are made with naturally derived and sustainable materials* and they’re gentle for your baby’s delicate skin. Contact us 0912356227/0964971715

Address

Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arba Minch Babylo Reusable Diaper Main Shop posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share