Asosa Dejene General finishing Asosa

Asosa Dejene General finishing Asosa we service you any where
difference is our quality call 0910924731

እነደጠበቀችም አልቀረም እርዳታ አገኘች ሀሳቧ ሕልሟ እንድሳካ አጋጣሚ አገኘች ይህ አጋጣሚ ለአዳሞች ፈጣሪን ጨምሮ ትልቅ ክሳራ ይዞባቸው መቷል ለተጨቆነች መብቷ ለተገፋ ግን ለዘለዓለም የሀያል...
09/06/2025

እነደጠበቀችም አልቀረም እርዳታ አገኘች ሀሳቧ ሕልሟ እንድሳካ አጋጣሚ አገኘች ይህ አጋጣሚ ለአዳሞች ፈጣሪን ጨምሮ ትልቅ ክሳራ ይዞባቸው መቷል ለተጨቆነች መብቷ ለተገፋ ግን ለዘለዓለም የሀያልነትን ስልጣን ይዞላት መቷል አዎ ምንም ሌሎች ሃይማኖቶች እንደምያወሩ ውድቀት ብመስልም ግን ለሴትቷ ትልቅ በረከት ነው በርግጥ ይህ በረከት ለሴትቷ ብቻ አይደለም ለወንድም ጭምር እሱን ሌላ ጊዜ እንመጣበታለን አሁን ግን ለሔዋን ይዞላት የመጣውን በረከት እናስቀድም ሔዋን ተገፍታለች ተጨቁናለች ስለዚህ የተቀመጠው ህግ ግድ አይሰጣትም አንድ ታራሚ ስድብ ወንጀል ነው ብትለው ምን ስሜት ይኖረዋል? እባቡ በመጀመርያ አዳምን ብያናግርም አዳም የተሰጠው ክብር በቂ ስለሆነ ሁሉም ላይ ሔዋንም ጭምር ስልጣን ስላለው ለምን ትእዛዝ ይጥሳል ለነገሩ እባቡም ይህ ጠፍቶበት ሳይሆን ፈጣሪውን ለማስደሰት ስል እሱ ያከበረውን አዳም እሱም ለማክበር ስል ነው ቀድሞ አዳምን መጠየቁ ስለዚህ እባቡ ወደ ተጎዳውና እርዳታ ወደምፈልገው አካል ሄዳ በጣም የምገርመው እባቡ ለተጨቆነች ነፍስ የተላከ መልኣክ ነው ሔዋንም ጥያቄውን ስትሰማ ምንም አላመነታችም በተፈጥሮ ያጠችውኑ እኩልነት ፍትሃዊነት ለማግኘት ቀድሞውኑ ታሰላስል ስለነበር አጋጣሚው ትልቅ እድል ይዞላት መጥቷል አዎ ይህ ዛፍ መልካምና ክፉን ለማወቅ የምረዳ ከሆነ የፈጣሪን ክፋትና መልካምነት ማወቅ አስፈላጊ ነው እውቀት ባይሰጣት እንኳን የምታጣው ነገር የለም ሞትን መሞት ደግሞ ከጥገኝነት የበለጠ ክፋት የለውም ክፋቱንስ መች ታወቀ? ሞትስ ምን እንደሆነ መች ታወቀ? ምንም ሳትቅማማ ቀንጥሳ በላች ድሮም ብሆን ልብ አጥታ እንጂ ፍሬው ያማራ እንደሆነ በዐይኗ እያየች ነው ጥቅሙ የጎላ መሆኑን ደግሞ ፈጣሪ ተናግሯል ክፉንና ደጉን የምትገልጥ መሆኗ ስለዚህ ከጉዳቷ ጥቅሟ ይበልጣል ታድያ ምኑ ጋር ነው ጥፋቷ ቀንጥሳ ከበላች በኋላ የበላይዋ የሆነውን አዳም መፈተን ፈለገች ለማን እንደምታዘዝ ሁሌም ከጎኑ የሆነችውን ነው አምላኩን? ጠየቀች ይህ ፍሬ በጣም ጣፋጭ እንዲሁም ልብን የምያበራ ጥበብን የምገልጥ ነው ስለዚህ ብላ አለችው አልተለማመጠችም ምርጫ ብቻ ነው የሰጠችው አለመብላት ይችል ነበር እሱ ላይ ስልጣን የላትም ግን አዳም ጉልበት አጣ ልቡ ተልፈሰፈሰ ከሱ የምትበልጥ መሰለው እባብን እምቢ ብሎ እሷን ያለምንም መምታታት እሺ አለት ፈጣሪውን ካደ ሔዋንን ታዘዘ በዚህም ሔዋን በራሷ ችሎታ ለመጀመርያ ጊዜ የበላይነት አገኘች የበላይነት ብቻም ሳይሆን አምላክነቷን አረጋገጠች ምክንያቱም አዳም ከፈጣሪ ትእዛዝ የሔዋንን ትእዛዝ አከበረ እሷም........ ይቀጥላል

06/06/2025
31/05/2025

✍️ዓለምን 🌍 የዛሬን እንድትመስል ያደረገ ወንድ ልጅ ነው ሴቶች ምንም ጠንካራ ብሆኑ እንኳን ነገርን ከግብ ማድረስ አይችሉም
25ቱ የአለማችን የሳይንስ አባቶች
----------------------------//////--------------
1. ጋሊሊዮ ጋላሊ = የፊዚክስ አባት
2. አሪስጣጣሊስ = የባዮሎጂ አባት
3. ዳቢር ኢብን ሀያን = የኬሚስትሪ አባት
4. ሚካኤል ፋራዳይ=የኤሌክትሪክ ሲቲ አባት
5. ዳዮፋንተስ = የአልጄብራ አባት
6. ኢዩክሊስድ = የጂኦሜትሪ አባት
7. ሒፖክራተስ = የህክምና አባት
8. ፍላሎረንስ ናይቲንግ= የነርሲንግ እናት
9. ግሪጎር ሜንዴል = የጄኔቲክስ አባት
10. ፊጣጎራዝ = የቁጥር አባት
11. ኒኮስ ማኪያቬሊ = የፖለቲካ ሳይንስ አባት
12. ኢሜል ደርካይም = የሶሺዮሎጂ አባት
13. አዳም ስሚዝ = የኢኮኖሚክስ አባት
14. አይዛክ ኒውተን = የካልኩለስ አባት
15. ካርል ማርክስ = የኮሙኒዝም አባት
16. ማርኮኒ = የሬዲዮ አባት
17. ኧርነስት ሩዘርፎርድ = የኒውክሌር ፊዚክስ አባት
18. አልበርት ኢንስታይን = የአንፃራዊ ቲዎሪ አባት
19. ማክስ ፕላንክ = የኳንተም ቲዮሪ አባት
20. ዱሜትሪ ሜንዴሌቭ = የፔሬዲክ ቴብል አባት
21. ቬሳልየስ = የአናቶሚ አባት
22. መሀመድ ዮኑስ = የማይክሮ ክሬዲት አባት
23. ሜሪ ኩሪ = የኒውክሌር አባት
24. ሉክ ሆዋርድ = የሜትሮሎጂ አባት
25. ኧርነስት ሀኬል = የኢኮሎጂ አባት

©️ከዕውቀት ማህደር

Who is this talented artist
20/05/2025

Who is this talented artist

ኮሜንታተሮች 🤣
19/05/2025

ኮሜንታተሮች 🤣

ስዖል የእውነት ካለች እኛ ወንዶች ተስፋ የለንም 🤣🤣🤣
19/05/2025

ስዖል የእውነት ካለች እኛ ወንዶች ተስፋ የለንም 🤣🤣🤣

18/01/2025

ጀማው ዛሬ አንድ እድል ይዤ መጥቻለሁ መቼም ኤርድሮፕ ላይ የምናጠፋው ጊዜ ታውቃላችሁ ደግሞ በዚያ ላይ ቤቲንግ የምሉት በሽታስ ለማንኛውም ብያንስ ለአንዳንድ ነገር ለምሳሌ ለቤት ክራይ እንኳን የምሸፍን በወር 30$ የምሰራበት አፕ አለ እሄ የምሰራው በታስክ ብቻ ስሆን በቀን አራት ሰዓት ብቻ ነው የምሰራ በተጨማሪ invite ካደረግን ደግሞ በአንድ ሰው 10$ ኮምሽን አለን
✍️ማሳሰብያ ፖፖ ላይቭ አይደለም
እንደሱ አይነት ሆኖ ለወንድም ለሴትም ተመሳሳይ ታስክ ነው ያለው ተመዝግበው ወንድም ሴትም ኤጄንት ሆኖ መስራት ይችላል
💵 💰ወጪ ምንማም 10$ በዋሌት እንጂ በባንክ አይሰራም
🔥ሥራው ስልክና ዋይፋይ ወይም ዳታ ብቻ ነው የምፈልገው
🙏የምፈልግ ብቻ ኮሜንት አርጉልኝ ገንዘብ የማትንቀ ብቻ ያውም 30$

በስልካችሁ ብቻ በወር እስከ መቶ ሺ ብር መስራት ይፈልጋሉ እንግደውስ በውስጥ ያናግሩኝ ወይም0938037366
08/01/2025

በስልካችሁ ብቻ በወር እስከ መቶ ሺ ብር መስራት ይፈልጋሉ እንግደውስ በውስጥ ያናግሩኝ ወይም
0938037366

ተለጣፊ ሴራሚክ ባለሙያ እንፈልጋለን በውስጥ መልእክት ያስቀምጡልን
30/12/2024

ተለጣፊ ሴራሚክ ባለሙያ እንፈልጋለን በውስጥ መልእክት ያስቀምጡልን

Address

Asosa

Telephone

+251910924731

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asosa Dejene General finishing Asosa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Asosa Dejene General finishing Asosa:

Shortcuts

Share