26/08/2023
قُلْ بِفَضْلِ اللَّهِ وَبِرَحْمَتِهِ فَبِذَٰلِكَ فَلْيَفْرَحُوا هُوَ خَيْرٌ مِّمَّا يَجْمَعُونَ
«በአላህ ችሮታና በእዝነቱ (ይደሰቱ)፡፡በዚህም ምክንያት ይደሰቱ፡፡ እርሱ ከሚሰበስቡት ሀብት በላጭ ነው» በላቸው፡፡
✦✦✦
"በእዝነቱ" የሚለው የተፈለገበት የአለሙን እዝነት ረሱሉላህን ስለመሆኑ አንዳች ሸክ የለውም።ታላቁ የቁርአን ተንታኝ ኢብኑ ዓባስ "ወቢራሕመቲሂ" የሚለው ነብዩን ነው ብለዋል።
✦✦
አዎን! በሚገባ ነው እንጂ ደስ የሚለን።ሙስሊም ሆኖ በነብዩ መምጣት የማይደሰት ማን አለና!?
عليك الصلاة والسلام.
ሁላቹንም ተጋብዛቹሀል
የታላቁ አንዋር መስጂድ ወጣት ጀማዓ
የወመ መውሊዲሂ ዓለይሂ ሰላሙ